ወደ ቅሊንጦ እስርቤት ያመሩት የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች እስረኞችን እንዳይጠይቁ ተከለከሉ

የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ከፍተኛ አመራር የሆኑት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ፣ አቶ አስራት ጣሴ፣ አቶ ሙላት ጣሰው እና አቶ ዳንኤል ተፈራ ሚያዚያ 1 ቀን 2005 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ ከከተማ ውጭ ወደሚገኘውና መንገዱ እጅግ አስቸጋሪ ወደ ሆነው ቅሊንጦ እስርቤት እስረኞችን ለመጠየቅ ቢሄዱም ተፈትሸውና መታወቂያ አስይዘው ወደ ውስጥ ገብተው ለ45 ደቂቃ የሚሆን እንዲጠብቁ ተስፋ ከተሰጣቸው በሁዋላ ሃላፊው የሉም ለስብሰባ ስለወጡ ስልክ አያነሱም በሚል ተራ ሰበብ እንዳይገናኙ መደረጋቸውን የፓርቲው የህዝብ ግንኙነት አስታውቋል፡፡ Read more from andinet.org

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on April 10, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

One Response to ወደ ቅሊንጦ እስርቤት ያመሩት የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች እስረኞችን እንዳይጠይቁ ተከለከሉ

 1. ኦይቻ ኦኒ_ኦኔ

  April 10, 2013 at 11:40 AM

  ይህንን ደግሞ አልሰማሁም ነበር:; ቂሊንጦ!?

  ከርቼሌ ..ቃሊቲ..ቂሊንጦ,……ለመሆኑ ወያኔ አስከአሁን ለኢትዮጵያ ህዝብ ስንት እስረ ቤት ከፍተ? ቁጥሩን ማወቅ ለዜና,ለትንተና ለታሪክም ጥሩ ይመሰለኛል::ስሙን ..ቁጥሩን ብዛቱን መመዝገቡ አይከፋም::

  ቀስ በቀስ አገሪቱን,ኢትዮጵያን አንዳለች ጠቅልሎ እስረ ቤት ለማደርግ መንገዱን እየተጠረገ ነው? ምንስ, ምን ያክልስ ቀረ?”Prison of Nationalities ” ትባል ነነበር::አሁን ደግሞ “Prison to the Whole Population” ወደመሆን?

  ሰውረን!! ገለግለን!!ገላግሉን!!