በነጻ ፕሬስንና “ወላዋይ” ፓርቲዎች ላይ እርምጃ ይወሰዳል

ኢሕአዴግ በ1999 እና በ2000 ዓ.ም. 29.2 ሚሊዮን ብር ከህዝብ መሰብሰቡን ለዝግጅት ክፍላችን በሚስጥር የደረሰን መረጃ የጠቆመ ሲሆን፤  ከምርጫ 97 በሁዋላ ኢሕአዴግ አባላትን በሃይል እየማለመለና በተለይ ድሃውን ገበሬና ተማሪዎችን ከአቅም በላይ የሆነ ክፍያ እየዳረገ እንደሆነ መረጃዎች ይጠቁማሉ:: ይህ እቅድ ለመጭው 50 አመት ይቀጥላልም ተብሏል::” በሚስጥር የደረሰን የኢሕአዴግ መረጃ መረጃ ቁ. 1: መረጃውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

ወያኔ/ኢህአዴግ በቅርቡ ባደረገው ስብሰባም አደገኛ ውሳኔዎችን አስተላልፏል: ውሳኔው በነጻ ፕሬስንና “ወላዋይ” ባላቸው ፓርቲዎች ላይ እርምጃ እንደሚወስድባቸው ይገልጻል:: በተለይ አንዳንድ ሚዲያዎች የምርጫ 97 ዓይነት ፀባይ እያገረሸባቸው መሆኑንና በእንደዚህ ዓይነት ሚዲያዎችም ፖለቲካዊ እርምጃ እንደሚወሰድ ሪፖርቱ ያመለክታል፡፡ በወያኔ ላይ የጠነከረ ትችት የሚያቀርቡ ሁሉ በኢህአዴግ ህልውና የመጡ ናቸው የሚለው ይህ ዘገባ እነዚህ ክፍሎች ሚናቸውን መለየት እንደሚጠበቅባቸው ያስጠናቅቃል::

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on September 2, 2008. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.