ወ/ሮ አዜብ ሊነግሩን የፈለጉት! (በፍቅር ለይኩን)

በ2000 ዓ.ም. ይሁን በ2001 ለጊዜው እርግጠኛ ባልሆንም ግን ከሁለቱ በአንዱ ዓመት ይመስለኛል፡፡ በመዲናችን በአዲስ አበባ ላይ በተካሄደ ዓመታዊው የአፍሪካ ኅብረት ስብሰባ ላይ የአፍሪካ ቀዳማይ እመቤቶችም በበኩላቸው ከባሎቻቸው እኩል አፍሪካውያን እመቤቶች ስለ አፍሪካ ጉዳይ ተፈጥሮ የተቸራቸውን የሴትነት ጥበብና ብልሃታቸውን በመጠቀም ኁልቆ መሣፍርት ለሌለው ለአፍሪካና ለአፍሪካውያን ችግሮችና እንቆቅልሾች ምክር ቢጤ ለመለገስና መፍትሔ ለማመላከት እነርሱም በተራቸው ለስብሰባ ተቀምጠው ነበር፡፡ Read full story in PDF…

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on April 9, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

One Response to ወ/ሮ አዜብ ሊነግሩን የፈለጉት! (በፍቅር ለይኩን)

 1. ኦይቻ ኦኒ_ኦኔ

  April 9, 2013 at 4:20 PM

  ሶስት ነገር ማለት ፈልግሁ:-

  1.1975 ወይም እዚያ ገደማ እርግጠኛ ኣይደለሁም አንድ በኮሎኔል ፍስሃ ደስታ የሚመራ የደርግ ቡድን መእራብ አውሮጳን ይጎበኛል:: በሄዱበትሁሉ ከወርቅ የተሰሩ ማስተወሻዎች ስጦታ ያደርጋሉ::ታዲያ ኖርዌ ይሁን ሲውዲን “ይህ ወርቅ ከኛ ይልቅ ለናንተ የበለጠ አያገልግልም ነበር?” አሉ:: የቡድኑ አባል የነበረ ሰው ነው የነገረኝ::

  2.ይህንን ደግሞ ነጣነት መነግስቱ ነች የነገረችኝ;; ያኔ SIDA Swedish International Development Agency ነበር የምተሰራው::ለጉብኝት ሲውዲን ይሀዳሉ ካንድ ሌላ አኢትዮጵያዊ ጋር;; ኣንድ ቀን ማታ ካንዲት ሲዊዲናዊት ጋር ሲደንስ ከየት እንደማጣ አገሩን ስትጠይቀው ‘ከኢትዮጵያ!” አለ በኢትይጵያዊ ኩራት:; ስዊዲናዊታው ሴት “No Wonder There is Hunger in Ethiopia” ብላው ጥላ ሀዳ ተቀመጠች:; ሰውየው ወፍራምና ጉዝፍ ነበሩ::ነጣነት የይርጋ ተስማ ባልቤት ነበረች:; ይርጋ ተሰማ አሀአፓ የገደለው ነው:: ነጣነትም የርጋም ግዋደኞቼ ናቸው::

  3. ስለመለስ ደሀ መሆን አለመሆን እኔንም ቸግሮኛል:; ይህ ሁሉ የሱ ጋሻ ጃግሬ “ብር ትራሱ” ሆኑ አሱ “ያጣ የነጣ ደሀ ነው” ለማለት Basic Logic ኣይቀበለውም:; ሆኖም “Let us Give them the Benefit of the Doubt! ያለበለዚያም በርትቶ በሩን የቀበሩበትን መቃብር መቆፈር ይሻላል ያለበለዚያ ያንኑ መደጋገም ‘ውሀ ወቀጣ “ይሆናል በየ አስባለሁy/እፈራለሁ