ኳሷ ኢሕአዴግ ሜዳ ላይ ! አማኑዔል ዘሰላም

amanuelzeselam@gmail.com

ልማት ለአንድ አገር በጣም አስፈላጊ ነዉ። አገራችን ኢትዮጵያ ሰለጠኑ ከሚባሉ አገራት ጋር ስትነጻጸር ብዙ የሚቀራት ናት:: አገራችንን ከድህነት ነጻ ለማዉጣት፣ በአጭር ጊዜ ዉስጥም ወደ መካከለኛ አገራ ዉስጥ እንድትመደብ ለማድረግ፣ ኢሕአዴግ የእድገትና የትራንስፎርሜሽን እቅድ አውጥቶ እየተንቀሳቀሰ ነዉ:: ይህ ኢሕአዴግ የጀመረዉን የልማት እንቅስቃሴ ከመደገፍ ባሻገር፣ ኢትዮጵያዉያን በሙሉ ባላቸው አቅምና ጉልበት የድርሻቸዉን ሊያበረክቱበት የሚገባ እንቅስቃሴ ነዉ:: (Read full in PDF)

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on October 20, 2012. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.