ኮካኮላ የቴዲ አፍሮን ውል እንዲሰርዝ ዘመቻ ተጀመረ!

Teddy Afro sings

Teddy Afro sings

በ 2014 ብራዚል ለሚካሄደው የአለም ዋንጫ ላይ ቴዲ አፍሮ የክብር እንግዳ እንዳይሆን አዲስ ዘመቻ በእነ ጃዋር መሃመድ መጀመሩ ተሰማ።

በዓለም ዙርያ ያሉ ኢትዮጵያውያን በሳውዲ ለተፈናቀሉ ወገኖች እየተረባረቡ ባሉበት በዚህ ፈታኝ ወቅት፤  ጃዋር እና ሜንጫዎቹ ጸረ-ኢትዮጵያዊነት ዘመቻቸውን በስፋት ተያይዘውታል።  በዛሬው እለት ከአዲስ አበባ በደረሰን ዜና መሰረት ኮካኮላ የቴዲ አፍሮን የአለም ስፖርት ፌዴሬሽን (ፊፋ) ስፖንሰርነት እንዲያነሳ ጠይቀዋል።  አዲስ አድማ ለመጀመርም ዝግጅታቸውን አጠናቀዋል።

በ 2014 ብራዚል ለሚካሄደው የአለም እግር ኳስ ዋንጫ አፍሪካን ወክሎ እንዲገኝ ኮካኮላ ቴዲን የመረጠው መሆኑ ይታወሳል። የአለም ስፖርት ፌዴሬሽን (ፊፋ) ወጣቱ ቴዲ አፍሮ አፍሪካን እንዲወክል መምረጡ ዘረኞቹን አስቆጥቶ እንደነበር የሚታወስ ነው።

ቴዲ አፍሮ በአለም መድረክ ላይ የሚያቀርበው ኢትዮጵያዊ የሙዚቃ ቃና ሀገራችንን እና መላው አፍሪካን የሚያስጠራ ነው።

የሄነከኑ አድማ በኦህዴድ ብርቱ ጥረት የተሳካላቸው እነኚህ ባለ አድማዎች፣ ሰሞኑን የደስታ መግለጫቸውን በየድረ-ገጾቻቸው ላይ  እየተለዋወጡ እንደሆነ ተገልጿል። ሄኒከን ኮንሰርቱን የሰረዘው ከኦህዴድ በተላለፈ ቀጭን ትእዛዝ ስለመሆኑ ማስረጃው አሉ።

እነ ጃዋር በዚህ አላበቁም። በዲሴምበር 8፤ 2013 በተላለፈ የአቶ ቡልቻ ደመቅሳ እና ሌሎች ምሁራን ቃለ-ምልልስ ምክንያት የጀርመኑ (ዶቸ ቨለ) የአማርኛ ድምጽ ሬዲዮ ጋዜጠኛ ከስራ እንዲነሳም ከአቤቱታ ጋር ቀጭን ትእዛዝ ለቦርዱ አስተላልፎ ነበር።  የዶቸ ቨለ ቦርድ ላይ ኦህዴድ ተጽእኖ ስለሌለው ይህ ዘማቻ ሊሳካ አልቻለም።

የኮካኮላው ዘመቻ የተነጣጠረው በቴዲ አፍሮ ላይ ሳይሆን በአኢትዮጵያዊነት ላይ ስለሆነ በአለም ዙርያ ያሉ ኢትዮጵያውያን ዝምታውን በመስበር በነዚህ ሰዎች ላይ የሶሻል ሚድያ ዘመቻ መክፈት ይገባቸዋል።

ይህንን ፔጅ ይውደዱ >> Like the page (Teddy Afro to represent Africa for 2014 FIFA Coca Cola world cup)

Teddy Afro to represent Africa for 2014 FIFA Coca Cola world cup

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on January 6, 2014. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

4 Responses to ኮካኮላ የቴዲ አፍሮን ውል እንዲሰርዝ ዘመቻ ተጀመረ!

 1. Abegaz

  January 6, 2014 at 7:57 PM

  My take is, people like to marageb negerochin and unnecessarily elevated Jawar. This is insane politics I dislike of diaspora. This happened during kinijit’s time and now it is repeating during Teddy’s work. Please let us ignore these guys.

 2. Denqu B.

  January 7, 2014 at 6:24 AM

  ዲያስፖራው ለቴዲ አፍሮ የሚቆረቆርበት ምክንያት ፈጽሞ አይገባኝም:: አሁን ኢህአዴግን የሚያክል ጠላት አስቀምጦ ለቴዲ ብሎ መከፋፈል ጤነኝነት ነውን?

 3. kaficho

  January 7, 2014 at 7:25 AM

  do you mean baddale beer?WELL;they have done it allready.the outcome was fair also.coca cola?ok.that is nothing to do with them.i saw nothing on their home pages.if you want to go againist
  coca cola,well,it is your right.but no support from us.
  Good luck.
  Kaficho

 4. Tuffaa bekele.

  January 7, 2014 at 1:23 PM

  Kinfu Asefa .we know that you are the one trying hard to block teddy afro show by creating a fiction story that oromos are against minlik and teddy Afro which they are not.it is you and your cousins at 4 kilo palace who hate minilik and teddy Afro who work hard for peace love and reconciliation .weyane/tigree are the one who hate the unity of Ethiopians the Amhara oromo gurage who work hard for freedom and social justice.i know u did not post my previous comment because it expose you and what you are doing to make division between ethiopians.i assure you your dream would not come true.