ኮምፕሮማይዝ – ያሬድ አይቼህ

የቀድሞው የአገራችን ፕሬዘደንት መንግስቱ ኋይለማሪያም ሰሞኑን ለኤስ.ቢ.ኤስ ሬዲዮ የሰጡትን ቃለምልልስ ሰማሁ። ፕሬዘደንት መንግስቱ ስለደቡብ ሱዳን ነጻ መውጣትና የሳቸው መስተዳደር ለደቡብ ሱዳን የነጻነት ትግል ስላደረገው አስተዋጽኦ ተጠይቀው ሲመልሱ ፤ ከደቡብ ሱዳን መገንጠል የተነሳ ካርቱም “ለም አፈር ፡ ደን ፡ ወርቅ ፡ ነዳጅ የከብት ሃብት” ታጣለች ብለዋል። እንዲሁም የቀድሞው ፕሬዘደንት ፡ ኢትዮጵያ ከኤርትራ መገንጠል የተነሳ ህዝብና ወደብ ማጣቷን ጠቁመዋል። … ኮምፕሮማይዝ

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on August 11, 2011. Filed under COMMENTARY. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.