ኮሎኔል መንግስቱ ኃይለማርያም አልሞቱም

(EMF) የቀድሞው የኢትዮጵያ መንግስት ፕሬዘዳንት የነበሩት ኮ/ል መንግስቱ ኃይለማርያም እንደሞቱ ተደርጎ በኢትዮጵያ እና ከኢትዮጵያ ውጪ ብእሚገኙ ሚዲያዎች ሲወራ ሰንብቷል። ኢ.ኤም.ኤፍ. ከኮ/ል መንግስቱ የቅርብ ቤተሰብ እንዳረጋገጠው ከሆነ፤ ወሬው ከወሬ ያላለፈ የውሸት ዜና ነው ብለዋል። ከዚህ በፊት ከኮሎኔል መንግስቱ ጋር ባደረግነው ቃለ ምልልስ፤ “ወያኔ እንኳንስ በህይወት እያለሁ፤ ሞቼ አስከረኔንም አያገኘውም።” የሚል ምላሽ መስጠታቸው ይታወሳል። እስካሁን የዜና ምንጭ ተብሎ የሚጠቀሰው የዙምባብዌ ቴሌቪዥን ነው። ሆኖም ቴሌቪዥኑ ይን በተመለከተ ምንም ነገር አላለም። ነገር ግን ቴሌቪዥኑን ጠቅሶ ሌላ ድረ ገፅ ባለፈው ኤፕሪል ፉል April Fool እለት ህዝቡን ለማሞኘት ይህን ዜና ሰርቶት ነበር። የሚገርመው ነገር April fool ካለፈ 3 ሳምንታት ተቆጥረዋል።

First, his death reported on April fool, now the news spreading again. Col. Mengistu is not dead!

First, his death reported on April fool, now the news spreading again. Col. Mengistu is not dead!

ጊዜው ቢዘገይም  ይህንን ዜና ይዘው ወሬውን የሚያባዙት ሰዎች በራሳቸው ተሞኝተዋል ማለት ነው። 3 ሳምንታት ቢቆጠሩም… እነዚህን የሞኝ ወሬ ሳያረጋግጡ የሚነዙትን ሰዎች April Fool እንበላቸው (ከፈገግታ ጋር)።

ማጠቃለያችን የሚሆነው… “ኮሎኔል መንግስቱ አልሞቱም።” የሚለው ርእሳችን ነው።

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on April 24, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

8 Responses to ኮሎኔል መንግስቱ ኃይለማርያም አልሞቱም

 1. ይጥር5

  April 24, 2013 at 2:01 PM

  I was amazed to read from you that, without verification or credible source why Social media tend to claim the death of colonel mengistu ? , it’s a total lie , i don’t wish death to any he is not dead but the funny thing when you say እነዚህን የሞኝ ወሬ ሳያረጋግጡ ? forget about the death issue here but (edited/deleted)

  • ምላ

   April 27, 2013 at 1:10 AM

   ማስረጃቹ ምንድነው>? መንግስቱ ሃለማሪያም መምቱ በአስተማማን ሙተዋል. እውነቱን ለማወቅ ለምን ቃለመህተት አልተደረገላቸውም. ታማን በየነ ክጎንደር አስክ አመርካ. በቅትፈት ተወልደው በዛየምኖሩ. ውውውው

  • ተላ

   April 28, 2013 at 12:06 AM

   ለምን አልመቱም? 100% መሞታችው ብቁ ማስረጃዎች ዐሉ. ካልሆነ ቃለመህተት አድርጉላቸውና እንስማ እውነቱ

 2. Fekadu Adam

  April 24, 2013 at 10:47 PM

  Ayee yesew lij sinbal yemotewun almotem yalmotewun mote yayewun alayehum ayeenen Gunnar yargew kemalet Meech yeehon kenezih negeroch netsa yemenwetaw.Lemanignawum Enante ende ESAT Ye_ Ewunet tenagari kehonachihu
  Bertu alebelezia tifu.col.Megistu Motu alun be_Facebook leqequt April the fool meselegne.ahun degimo col.Mengistu Hailemariam endalmotu anebebin cher yaseman.amen

 3. አባ ጦቢያ

  April 26, 2013 at 5:49 AM

  መጨረሻው አካባቢ መንግሥቱን ሳየው አስመሳይነት አይቼበታለው. መንግሥቱ ማለት ጥቁርነቱ የሚሰማው አገር ያጠፋ አህያ ነው. ከወያኔና ከሻቢያ ጋር ካለሕዝብ ብቻውን የተዋጋ አህያ ይሁን ባንዳ አገር ሻጭ እግዜር ይወቀው. ግልጽነት ቢኖረውና ስለወያኔ ማንነት ብናውቅ ኖሮ ወያኔ አይደለም ትግራይ ድራሹ ይጠፋ ነበር.

 4. ልጃቸው

  April 27, 2013 at 2:22 PM

  ለምን ለሞዓብ ንጉሥ ለኤግሎን አሥራ ስምንት ዓመት ተገዙለት?

 5. ይኣጜርጼው

  April 28, 2013 at 7:05 PM

  Aba ethobia chegerehena ! Menegistu sele woyane ena shaebiya yaletenagerebet ale ende ? Alawukem mallet alebeh ! Yematawuk kehone alemwokehen yizeh zem bele !
  A t e z e l a b e d !!!

 6. ዘመኑ

  April 30, 2013 at 8:27 AM

  አይ መንጌ 2 ተቃራኒ ስራዎችን ሰርተህ የጠፍህ ለንቦጫም፡፡
  1.በቀኝ ሽብር ዘመቻ የያን ትውልድ አባላት የጨፈጨፍክ/እጅግ በጣም ከፍተኛ ወንጀል/
  2.የኢትዮጵያን ዳር ድንበር ሳትቆራረስ በአንድነት ለማቆየት የነበረህ ቆራጥነትና ጠንካራ ሀገር ሀገራዊ ስሜት እጅግ በጣም ጥሩ ባህሪ/ ዛሬ ወያኔ ያስገነጠላት፣ለሱዳን ቆርጦ የሸጣት፣በቋንቋ እና በብሄር የከፋፈላት ሀገር/