ክብሪት የሚጠብቀው የኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮት – (በያሬድ አይቼህ)

በቱኒዚያው ህዝባዊ ንቅናቄ የተጀመረው የአረቡ ህዝብ ቁጣ ፡ እንደገና ሌላ የግብጽ ፕሬዘደንት ከስልጣን ገፍትሮ ጣለ። በቲኑዚያ የተጫረው ፡ የሊቢያውን ጋዳፊ አቃጥሎ ፡ የየመኑን ፕሬዘዳነት አባሮ ፤ አሁንም በሶርያ እየነደደ ነው። ይሄንን ሁሉ የህዝብ ቁጣ የጫረው አንድ ጥፊ ነበር። አዎ! ጥፊ። በአገራችንም የሚጭረው ክብሪት የሚጠብቅ ህዝባዊ የነጻነት የፍትህና የዴሞክራሲ አብዮት እያጉረመረመ ነው። Read story in PDF

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on July 7, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.