ከጋዜጠኛው ማስታወሻ… ካስገረሙኝ ነገሮች

Tesfaye Gebre Ab … ለአንባቢው ከገረሙት …ከጋዜጠኛው ማስታወሻ ቅንጫቢ…

ማሳሰቢያ: ባለ 400 ገጽ “የጋዜጠኛው ማስታወሻ” የሚል የተሳሳተ መጽሃፍ ያለ ደራሲው ፈቃድ በኢሜይል እየተሰራጩ ይገኛል:: ይህ ድርጊት ደራሲውን ሆን ብሎ ለመጉዳት በቂም በቀልነት እየተደረገ ያለ ተንኮል መሆኑን ደራሲው ተስፋዬ ገ/አብ ለዝግጅት ክፍላችን ገልጸዋል:: ደራሲው ለ EMF የላኩት የመጽሃፉ original ቅጽ በኢሜይል ካገኘነው ፈጽሞ የተለየ ነው:: በዚህ በህገ-ወጥ እየተበተነ ባለው የተሳሳተ መጽሃፍ ውስጥ 12 ገጾች ሆን ተብለው ያለ ደራሲው ፈቃድ ወጥተዋል:: ሌሎች የወያኔን ድርጊት ክፉኛ የሚተቹ ቅጾች እንዲወጡ/እንዲስተካከሉ ተደርገዋል:: ይህንን ድርጊት ማን እንዳደረገውም ደራሲው ነግረውናል:: ስሙን ማውጣቱ ግን አስፈላጊ መስሎ አልታየንም:: ሆኖም ግን ይህንን የምታደርጉ ወገኖች ድርጊታችሁ ከአስጸያፊነት አልፎ ወንጀልም መሆኑን እንድትረዱ ለመግለጽ እንወዳለን::

Drug

***

Chat

***

nipotism1.jpg 

***

abadula_killin_oromo.jpg

***

ከጋዜጠኛው ማስታወሻ... ለአንባቢው ከገረሙት ታሪኮች ቅንጫቢ

***

bereket's intervie on eritrea

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on January 30, 2009. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.