ከኬኒያው ፕሬዜዳንታዊ ምርጫ ምን እንማራለን? በታምሩ ገዳ

ህዝባዊ  ምርጫዎች  በመጡ ቁጥር ስልጣኑን እነማን ይርከባሉ? ምርጫው ምን አዲስ  ነገር ይፈጥርልን ይሆን? ምርጫው ሰላም ወይም  አለመረጋጋት … ወዘተ ይቀሰቀስ ይሆን? የሚሉ መሰል  ጥያቄዎች በበርካታ መራጮች  አይምሮ ውስጥ መመላለሱ የተለመደ ነው፡፡ Read full story in PDF.

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on March 5, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

2 Responses to ከኬኒያው ፕሬዜዳንታዊ ምርጫ ምን እንማራለን? በታምሩ ገዳ

 1. Abiy Ethiopiawe SegaweWemenfesawe አቢይ ኢትዮጵያዊ ሥጋዊ-ወመንፈሳዊ.

  March 6, 2013 at 6:10 AM

  የኬንያን የምርጫ ሂደት በቴሌቬዥን ሳይ፣እኔም መስሎኝ ነበር፤የኢትዮጵያ ሕዝብ ስለትግል ስልት መማር ያለበት፤ዳሩ ግን አይደለም።ሃያ ሁለት ዓመታት መማርም ያልቻለው እና መማር የነበረበት የጉጅሌው ቡድን፣መንግሥት ተብዬው ነበር።አሁንማ መማር አይችልም ምክንያቱም እጁ ብቻ አይደለም ጣዕረ-መንፈሱ ሳይቀር በደም ተጨማልቋል።የሚያሳዝነው ግን አልሰሜዎች እየተንጋጉ መቀላቀላቸው ነው፤ጥቅም አይሉት ሥልጣን መንፈሳዊ አባቶች ሳይቀሩ ዋኙበት።እናም ወደዋናው ቁምነገር ስንመጣ ለእናቷ ምጥ አስተማረች ሆነና በግድ ኢትዮጵያ የተግል ስልት መማር በግድ ያስፈልጋታል።በዚህ መሰረታዊ ሓሳብ እስማማለሁ፤ዳሩ ግን እንዴትና ለምን ብትሉኝ በቀላሉ ላብራራው።
  በአገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ ከሙስሊሙ(የኢትዮጵያ ዖርቶዶክስ አይወራም)አንድነቱን ከውጭ ኢትዮጵያውያን የነፍስ-ወከፍ ፍላጎቱን እንደጥሩ አብነት እንውሰድ።ከኬንያ ሕዝብ እና መንግሥት ዲሞክራሲያ ፉክክሩን እና ከመጣላቸው ግን ከኤርትራ ሕዝብ አመፅ ገፈቱን ልንቋደስ ይገባል።የኬንያው ትግል እኛ ከምናስበው የትግል ዓይነት በይዘት በጣም ስለሚለያይ ይህን”የዘረፍኩትንስ…”የሚለው የሌላው ወገን አስተሳሰብ ስለሚፈነዳ ግዴታ “በግድ መወገድን” ይፈልጋል።የኤርትራው ግን የለየለት እምቅ አመፅ ያለገደብ ስለሚፈነዳ ፍንጥርጣሪው የኛን የትግል አመፅ በቀላሉ ያቀጣጥለዋል።ለማጤቃለል እኛማ ተስፋ አስቆራጭ ትግሎችን በየፈርጁ እያየን ስለሆነ አንዼ የእስልምና ተከታዮች ያነሱትን አመፅ ለመቀላቀል እናጠላልፋለን እንጂ በራሳችን አነሳሽነት የሚጠበቅብንን ያህል ያጠናከርነው የለም፤ይህም እግዜር የሚያመጣልንን ቢያንስ በአግባቡ -/*እንድንጠቀምበት ዛሬውኑ በመረጥነው ፓርቲ እንደራጅ።ገለልተኛ ብሎ ነገር መኖር የለበትም፤ለዚህም ድህረ-ገጾች ከፍተኛ ሚናዎችን ሊጭወቱ ይገባል።የምንማረው ከእነሱም ነው።

  ኃያሉ እግዚአብሔር አገራችንን እና ሕዝቧን ይጠብቅልን።

 2. Abiy Ethiopiawi+Segawi/wemenfesawi+አቢይ+ኢትዮጵያዊ+ሥጋዊ-ወመንፈሳዊ

  March 6, 2013 at 5:35 PM

  የኬንያን የምርጫ ሂደት በቴሌቬዥን ሳይ፣እኔም መስሎኝ ነበር፤የኢትዮጵያ ሕዝብ ስለትግል ስልት መማር ያለበት፤ዳሩ ግን አይደለም።ሃያ ሁለት ዓመታት መማርም ያልቻለው እና መማር የነበረበት የጉጅሌው ቡድን፣መንግሥት ተብዬው ነበር።አሁንማ መማር አይችልም ምክንያቱም እጁ ብቻ አይደለም ጣዕረ-መንፈሱ ሳይቀር በደም ተጨማልቋል።የሚያሳዝነው ግን አልሰሜዎች እየተንጋጉ መቀላቀላቸው ነው፤ጥቅም አይሉት ሥልጣን መንፈሳዊ አባቶች እንኳ ሳይቀሩ ዋኙበት።እናም ወደዋናው ቁምነገር ስንመጣ ለእናቷ ምጥ አስተማረች ሆነና በግድ ኢትዮጵያ አዎን የትግል ስልት መማር ያስፈልጋታል።በዚህም መሰረታዊ ሓሳብ እስማማለሁ፤ዳሩ ግን እንዴትና ለምን ብትሉኝ ለመነሻነት ላነሳሳው እንጂ ቀላል ጉዳይ አይደለም።
  በአራያነት አገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ ከሙስሊሙ(የኢትዮጵያ ዖርቶዶክስ አይወራም)አንድነቱን፤በውጭ ከሚኖሩት ኢትዮጵያውያን ደግሞ የነፍስ-ወከፍ የትግል ፍላጎቱን ሥልት፣እንደጥሩ አብነት ልንውስድ ይገባናል።
  በሌላ በኩል ደግሞ ከኬንያ ሕዝብ እና መንግሥት ዲሞክራሲያዊ ፉክክሩን እና ውስጥ ውስጡን አመፅ ከመጣላቸው ደግሞ ከኤርትራ የሕዝብ አመፅ፣ገፈቱን ልንቋደስ ይገባናል።የተሻልውና ፈጣኑም ሥቃአያችንን የሚያስወግደው የኤርትራው አመፅ ነው::
  የኬንያው ትግል ግን እኛ ለዲሞክራሲ ከምናስበው የትግል ዓይነት በይዘት በጣም የሚለያየው ይህን”የዘረፍኩትንስ…ማን ሊበላብኝ”የሚለው የዛቻ ፍርሃት የባለሥልጣናቱ ወገን አስተሳሰብ:-ግፍ አምጦ ስለሚፈነዳ ግዴታ “በኃይል መወገድን” ይፈልጋሉና ነው።የኤርትራው አምባገነን ግን በየለየለት የሕዝብ እምቅ አመፅ ያለገደብ ስለሚፈነዳ ፍንጥርጣሪው የኛን የትግል አመፅ በቀላሉ ያቀጣጥለዋል፤ይፈፀምም ዘንድ ለዚያ ያድርሰን።እሱ መንገዱን ያሳየን::
  ለማጠቃለል:-
  እኛማ ተስፋ አስቆራጭ ትግሎችን በየፈርጁ ከሰሜን አፍሪቃው ወላፈን ጀምሮ እያየን ያለፈን ስለሆነ ዛሬስ አይጨክንብንም::መምጫው የማይታወቀው”አላህ”የገብረመድህንና የለገሰ ዜናዊን ፍርጃ እንዳሳየን የእስልምና ተከታዮችን ማነሳሳቱ ምልክቱን ሊያሳየን ነው::እኛ ግን ያነሱትን አመፅ ለመቀላቀል ትግላችንን እናጠላልፋለን እንጂ በራሳችን አነሳሽነት የሚጠበቅብንን ያህል ያጠናከርነው የለም፤ለዚህም ነው እነታማኝ በየነ ከአገር አገር ሲንከራተቱ”የበርቱልኑንን”ዕዳ ከየአገሩ የሚሸከሙት።ይህም አባባሌ የሚያመለክተው እግዜር የሚያመጣልንን ቢያንስ በአግባቡ እንድንጠቀምበት ዛሬውኑ በመረጥነው ፓርቲ እንደራጅ፤”ሠርገኛ መጣ”እንዳይሆንብን።ገለልተኛ ብሎ ነገር መኖር የለበትም፤ለዚህም ድህረ-ገጾች ከፍተኛ ሚናዎችን ሊጭወቱ ይገባል።ምክንያቱም የምንማረው ከእነሱም ነውና።

  ኃያሉ እግዚአብሔር አገራችንን እና ሕዝቧን ይጠብቅልን።