ከኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

ሐምሌ 10 ቀን 2003 ዓ.ም. ( July 17, 2011 )

በኢትዮጵያና ሱዳን ድንበር Aካባቢ በመተማ፣ በቋራና በሌሎች ቦታዎች የሚገኙ ወገኖቻችን ተወልደው ካደጉበት ቀያቸው በቅርቡ በወያኔ ወታደራዊ ኃይል በግድ Eየተፈናቀሉ ወደ ሌላ ሥፍራ Eንዲሠፍሩ Eየተገደዱ ናቸው። ከዚህ በተጨማሪም በነዚሁ ቦታዎች መጠነ ሰፊ የሆነ በወያኔ ጦር በመሥፈር ላይ Eንደሚገኝ Aንዳንድ ተጨባጭ መረጃዎች ያመለክታሉ። … የወያኔ ግፍና የሕዝባችን ሮሮ ቀጥሏል

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on July 18, 2011. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.