‹‹ከአገር እንድወጣ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቶኛል›› አቶ አስመላሽ ሀዲሽ ወልዱ

የዛሬው ‹‹ምን እየሠሩ ነው?›› ዓምድ እንግዳችን አቶ አስመላሽ ሀዲሽ ወልዱ ይባላሉ፡፡ ተወልደው ያደጉት በትግራይ ክልል አጋሜ አውራጃ አዲግራት ከተማ ውስጥ ነው፡፡

ትምህርታቸውን እስከ ዘጠነኛ ክፍል በተወለዱበት አዲግራት ከተማ ተከታትለው፣ ወደ አሰብ ራስ ገዝ በመጓዝ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን አጠናቀዋል፡፡ የደርግ መንግሥት መውደቅን ተከትሎ በ1983 ዓ.ም. ወደ አዲስ አበባ ከተማ መምጣታቸውን የሚናገሩት አቶ አስመላሽ በንግድ ሥራ ተሰማርተው ስኬታማ ሥራ እየሠሩ የነበሩ ቢሆንም፣ ባልታሰበ ድንገተኛ ገጠመኝ ከፍተኛ ችግር ውስጥ መውደቃቸውን ተናግረዋል፡፡ ስለገጠማቸው አስቸጋሪ የሕይወት ፈተናና አሁን ስላሉበት ሁኔታ ታምሩ ጽጌ አነጋግሯቸዋል፡፡

ሪፖርተር፡- ወደ አዲስ አበባ የመጡት መቼ ነው?

አቶ አስመላሽ፡- በ1983 ዓ.ም. ነው የመጣሁት፡፡ Read more from the Reporter.

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on February 1, 2014. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

One Response to ‹‹ከአገር እንድወጣ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቶኛል›› አቶ አስመላሽ ሀዲሽ ወልዱ