ከአንድነት ለዲሞክራሲ እና ለፍትህ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ [New video Clip]

አንድነት ለዲሞክራሲ እና ለፍትህ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ ሰጠ። ከአንድ ሰዐት በላይ በፈጀው በዚሁ መግለጫ የፓርቲው ከፍተኛ አመራር አባላት፤ ፓርቲውና አባላቱ በሰላማዊ ትግል የሚያምኑ መሆናቸውን እና ኢህአዲግ እያደረገ ያለውን የማዋከብ ውይም የሽብር ተግባር እንዲያቆም ጠይቀዋል። ቪዲዮውን ለመመልከት እዚህ ላይ ይጫኑ።

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on September 19, 2011. Filed under VIDEO. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.