ከሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢንጂነር ይልቃል ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ (ለውጥ ፈላጊዎች በሙሉ ሊሰሙት የሚገባ)

(ኢ.ኤም.ኤፍ) የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር የሆኑት ኢንጂነር ይልቃል፤ ከአትላንታው ማህደረ አንድነት ሬዲዮ ጋር ከ30 ደቂቃ በላይ የፈጀ ቃለ ምልልስ አድርገዋል። በዚህ ቃለ ምልልስ በኢህአዴግ አንጋቾች እና ደህንነቶች የደረሰባቸውን ወከባ በዝርዝር ይገልጻሉ። ከዚህ ሁሉ ወከባ እና እንግልት በኋላም ቢሆን፤ ሰላማዊ ትግሉን ለመቀጠል ጽኑ እምነት እንዳላቸው ገልጸዋል። በለውጥ የሚያምኑ ኢትዮጵያውያን በሙሉ ሊሰሙት የሚገባ ቃለ ምልልስ ነው። እርስዎ ይስሙት፤ ላልሰሙትም ያሰሙ።

ኢንጂነር ይልቃል (የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀ መንበር)

ኢንጂነር ይልቃል (የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀ መንበር)

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on September 3, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.