ከማስተር ፕላኑ ግጭት ባሻገር

Addis-Ababa-map-337x200የሰሞኑን የአዲስ አበባንና የኦሮሚያ ልዩ ዞን የጋራ ማስተር ፕላን ተከትሎ የተነሳውን ተቃውሞና ግድያ በሚመለከት እንደ አንድ ግፍንና በደልን እንደሚጠላ ዜጋ ጥልቅ ሃዘን ይሰማኛል፡፡ ነገሩ በኛ ሀገር ሆነና ነው እንጅ ስልጣን የሚያስለቅቅና በግድያው የተሳተፉትንም በህግ የሚያስጠይቅ በሆነ ነበር፡፡ በየትኛውም ሁኔታ በሰላማዊ መንገድ ተቃውሞውን የሚያቀርብ ዜጋ እንኳን ሞት ድብደባም አይገባውም፡፡ ረብሻና ሁከት ፈጣሪዎች እንኳ ሲያጋጥሙ በሰለጠነ መንገድ በቁጥጥር ስር አውሎ ለህግ ማቅረብ ተገቢ ነበር፡፡ ይህ ግን በኛ ሀገር ሊታሰብ የሚችል አይደለም፡፡ ከግጭቱ ባሻገር ግን ሰከን ብለን ልናነሳቸው የሚገቡ ነገሮች አሉ፤ እኔም በዚህ ጽሁፍ የማተኩረው በዚሁ ነው፡፡ Continue Reading –>

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on May 8, 2014. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.