ኦነግ ስንት መልክ አለው? ከቃሊት የግል ማስታወሻዬ (አንተነህ ጌትነት ሙላቱ – አውስትራሊያ)

ኦነግ እና ኦብነግ በሻቢያ እና በአህዛቡ ወያኔ ተጠፍጥፈው የተሰሩ ናቸው።በመሆኑም ከጠፍጣፊዎቻቸው እና ከጌቶቻቸው አረቦች እና ምዕራባዊያን ውጭ ማሰብ የማይችሉ በመሆናቸው የጀመሩት የትግል ስልት አዋጭ እንዳልሆነ ቢያውቁም እንኳን ሌላ ስልት ለመንደፍ ሲሞክሩ እንኳን አልታዩም። በመሆኑ የያዙት መንገድ እጅ እጅ ቢላቸውም ምንም ማድረግ ስለማይችሉ እየተደነባበሩ መጓዛቸውን ቀጥለዋል።የሚከተሉትም መንገድ ምዕራባዊያን እና አረቦች ነድፈው ለአስፈጻሚዎቻቸው የእናት ጡት ነካሾች ሻቢያና አህዛቡ ወያኔ ተቀብለው የሰጧቸው ኢትዮጵያን የመበታተን ሴራ ለማሳካት ደፋ ቀና ከማለት ውጭ ሌላ አማራጭ የሌላቸው ጭራሽ ሂሊና የሚባል ነገር ያልፈጠረባቸው ጉዶች ናቸው። ደርግ የናት ጡት ነካሾች ማለቱ ወዶ አይደለም። እነሱ ከታዘዙ የናታቸውን አይደለም የራሳቸውን ጡት ከመንከስ የማይመለሱ ይሁዳዎች ናቸው። Read story in PDF: ኦነግ ስንት መልክ አለው ከቃሊቲ ማስታወሻዬ ….

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on February 18, 2014. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

One Response to ኦነግ ስንት መልክ አለው? ከቃሊት የግል ማስታወሻዬ (አንተነህ ጌትነት ሙላቱ – አውስትራሊያ)

  1. ኦይቻ ኦኒ_ኦኔ

    February 21, 2014 at 4:07 PM

    የአይን ምስከር ብዙ ጊዜ አይገኝም:: ካለም ለመናገር/ለመጣፍ የፈራል ወይም ያቅማማል::በዚህ ሲታይ ይህ እጅግ ጥሩ አቀራረብ ነው::የቀረም ይኖራልና ጨምረው ቢያስሙን!
    አመሰግናለሁ