ኦነግ… ኦነግን ተቃወመ!!

በሚኒሶታ የተደረገውን ሁሉን አቀፍ የኦነግ ስብሰባ እና የብሄራዊ ካውንስሉን ውሳኔ በመቃወም… ሌላኛው ኦነግ ሌላውን ኦነግ የማይቀበል መሆኑን ገልጿል። ይህ ኦነግን የተቃወመው የኦነግ ተቃውሞ መግለጫ ድርጅቱን ለሁለት የሰነጠቀው መሆኑን በግልፅ የሚያሳይ ነው። ኢ.ኤም.ኤፍ በመከፋፈል የተገኘ አንድነት የለም” የሚል አመለካከት  አለው። ሆኖም ግን “ህዝብ የማወቅ መብት አለው” ከሚለው መሰረታዊ የጋዜጠኝነት እምነት በመነሳት፤ የሁለቱንም ወገን መግለጫዎች አቅርበነዋል። “ይህ አስተሳሰብ ከኔ እምነት ጋር ይሄዳል” በሚል የሚሰጠውን ድጋፍ እና ተቃውሞ ለአንባቢያን እንተዋለን። (ከዚህ በታች ያሉት መግለጫዎች በድርጅቱ ሁለት ልዩ ልዩ ድረ ገጾች የወጡ ናቸው)
ሰሞኑን በኦነግ የወጣው መግለጫ

የኦነግን መግለጫ የተቃወመው የኦነግ መግለጫ

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on January 3, 2012. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.