እውነት አርነት ያወጣችኋል (ታምራት ታረቀኝ)

ስማቸው ቢለያይም ቁጥራቸው እጅግ ቢበዛም ክርስቲያን የሚለውን መጠሪያ የሚጋሩ ሁሉ የሚያምኑበት ቅዱስ መጽኃፍ በዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 8 ቁጥር “1-“3 ላይ « እናንተ በቃሌ ብትኖሩ በእውነት ደቃ መዛሙርቴ ናችሁ እውነትንም ታውቃላችሁ፣እውነትም አርነት ያወጣችኋል» አላቸው ተብሎ ተጽፏል፡፡ የሰው ልጆች በተለይ እኛ የሶስት ሺህ ዘመን ነጻነት እየተረክን ለዴሞክራሲውም ለልማቱም ጀርባችንን ሰጥተን ትናንት በዘመናቸው ይበጃል ያሉትን ሰርተው ሀገርን በክብር ጠብቀው ያለፉ አባት እናቶቻችንን እየረገምን መኖር የቀለለን ሀበሾች ከዚህ የፈጣሪ ቃል ርቀን ከእውነት ተጣልተን በሀሰት ካባ ተጀቡነን የምንኖር በመሆናችን ከፍቅራችን ይልቅ ጠባችን ይብሳል፣ ከአንድነታችን ይልቅ ልዩነታችን ይጎላል፣አለማዊው ኑሮ እያማለለን ልንሰራበት የተሰራው ገንዘብ እየሰራብን አካላዊ ነጻነታችንን በገዢዎች፣ መንፈሳዊ ነጻነታችንን በጥቅም ፈላጊነት አጥተን እንኖራለን፡፡ Continue Reading–>

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on April 26, 2014. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

One Response to እውነት አርነት ያወጣችኋል (ታምራት ታረቀኝ)

 1. yigermal

  April 26, 2014 at 3:14 AM

  ድንቅ አቀራረብ!
  ጨምረሀል ልበል ወይስ ዱሮውንም በደንብ አላውቅህም ነበር ማለት ነው?
  ለማንኛውም ጥሩ አርቲክል ከግሩም አቀራረብ ጋር
  በርታ ጓዴ