‘እኛና አብዮቱ’ በፍቅረሥላሴ ወግደረስ (ሁለተኛው ግምገማ፤ በታደለ መኩሪያ)

engana-abyotu.fwካለፈው የቀጠለ ሁለተኛው ግምገማ፤ በታደለ መኩሪያ

በአሁኑ ግምገማዬ ከምዕራፍ 5 እስከ ምዕራፍ 13 ያለውን የመጽሐፉን ክፍል እዳስሳለሁ።

“ሻለቃ መንግሥቱ ኃይለማሪያም ‘በወታደር ሰፈር ተወልደው ከወታደር ጋር ያደጉ የወታደሩን ስነልቦናዊ አመለካከት በሚገባ የተረዱ መኮንን በመሆናቸው ፣የደርግ ሊቀመንበር ሆነው ተመርጠዋል።’ ገጽ 75 ፤ ገጽ 158 ላይ ደግሞ ‘ሻለቃ መንግሥቱ አገር ወዳድ ከመሆን አልፈው የሶሻሊዝምን ጽንስ_ሐሣብ በጥልቀት የተረዱ ባይሆንም፤ ሶሻሊዝም ለድሃው ኅብረተሰብ ክፍል ከፍተኛ ጠቀሜታ እንዳለው ስለሚያውቁ፤ ተማሪዎቹ ያቀረቡትን ጥያቄ በበጎ ዓይን ተመለከቱት” የደራሲውን የመሪያቸውን ተክለ ሰውነት ግንባታ ውጤት ገጽ 149 ላይ ታዩታለችሁ፤ ተከተሉኝ። Continue Reading –>

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on May 8, 2014. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

One Response to ‘እኛና አብዮቱ’ በፍቅረሥላሴ ወግደረስ (ሁለተኛው ግምገማ፤ በታደለ መኩሪያ)

  1. Samuel

    May 9, 2014 at 9:05 PM

    የደርግ መንግስት ሃገሪቷን ሲመሩት የነበረው በደመ ነፍስ ነው። ምክንያቱም የሶቪዬት ህብረት የኮሙኒስት መሪዎች ከ 90% በላይ ጽዮናዊያን ነበሩ። ማለት ሩስኪዎች በቁጥር 16 እንኳ አይደርሱም ነበር። ታዲያ ጽዮናዊያን እየረዱት በቀድሞው የአብዮት አደባባይ ኮሎኔል መንግስቱ ሃይለማሪያም ጽዮናዊነት ይውደም እያሉ መፈክር ያሰሙ ነበር። ጽዮናዊያን ቤተመንግስታቸው ተቀምጠው ወይ ይታዘቡ ነበር ወይ ይስቁ ነበር። ይሄ የሚያሳየው የነበረው የደርግ መንግስት ከነማን ጋር እንደተወዳጀ የማያውቅ መንግስት ነበር። ወይም አንድ ሁለት ሰው ያውቅ ነበር። እንደዚያ ከሆነ ኮሎኔል መንግስቱ ሃይለማሪያም አክተር ነበሩ ማለት ነው። ለምሳሌ ያህል በሩሲያ ኮሚኒስቶቹ ወደ ስልጣን በያዙ ማግስት የሩሲያ ንጉሳዊያንን ቤተሰቦች ህጻን ሽማግሌ ሳይቀር ነው የገደሉአቸው። ሌሎቹን ደግሞ እስር ቤት ነው የከተቱአቸው። ነገር ግን ከንጉሳዊያን ጋር አብሮ ሲሰራ የነበራ አንድ የነሱ ዘር የሆነ ሚኒስቴር አልነኩትም። በህጋዊ መንገድ ወደ አሜሪካ መጥቶ እስከ ህይወቱ መጨረሻ ድረስ ተንከባክበውት ነው የኖረው። የኮሎኔል መንግስቱ ሃይለማሪያም ጉዳይም አጠያያቂ ነው። ስለዚህ ፍቅረሥላሴ ወግደረስ ራስዎን ቢጠይቁና፦ እኔና ጓደኞቼ በሙሉ ስንታሰር ለምን ኮሎኔል መንግስቱ ሃይለማሪያም ብቻ እንዲያመልጥ ተደረገ? የዚህን እውነታ ነው የበለጠ ማወቅ የምንፈልገው።