እኛና አብዮቱ፤ በፍቅረሥላሴ ወግደረስ – ግምገማ በታደለ መኩሪያ

engana-abyotu.fwደራሲው መጽሐፉን ለምን ለመጻፍ እንደተነሳሱ በመግቢያው ላይ ገልጸዋል፤ በከፍተኛ የሥልጣን እርከን ላይ ተካፋይ የሆኑበት የደርግ መንግሥት የሚገባውን የታሪክ ሥፍራ አልተሰጠውም፤ ስለደርግም የጻፉ ቢኖሩም ፣ ለመጪው ትውልድ ትክክለኛውን የታሪክ ሐቅ አላስጨበጡትም  ባይ ናቸው።

መጽሐፉን አንብቤዋለሁ፤ 440 ገጾች አሉት፤ኩነቶች ባይደጋግሙ በ200 ገጽ ሊያጥር ይችላል፤ ደራሴው በተለያዩ የሥልጣን እረከኖች ሠርተዋል፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ለመሆን በቅተዋል፤ ከግል ማኅደራቸው ተነስተው  ይህቺን ጥንታዊ ሀገርና ሕዝቧን   ለአሥራ አምስት ዓመት ‘እኛ’ ከሚሏቸው ጓዶቻቸው ጋራ እንዴት  እንደመሯት ከዚያም ያገኙትን ተመክሮ ለትውልድ የሚያስተላልፉበት አጋጣሚ አግኝተዋል፤ የኔ ጥያቄ አጋጣሚውን ‘እኛና አብዮቱ’ በሚለው መጽሐፋቸው ተጠቅመውበታል ወይ ነው? ይህን በጋራ የምናየው ይሆናል። Continue reading –> እኛና አብዮቱ

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on April 8, 2014. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.