እባብ ለእባብ፣ ይተያያል በካብ – ከወንድሙ መኰንን

13 October 3013

ወዲያ ማዶ ሁኖ አንድ ሰው ተጣራ
ወዲህ ማዶ ሁኖ ሌላ ሰው ወይ አለው
ጎበዝ አንድ በሉ ይኽ ነገር ለኛ ነው።

የለንደኑ ጸረ-ሕዝብ አመጸኛ፣ አንድ እርምጃ ሲወስዱ፣ ሕዝቡ ሁለት እርምጃ ቀድሞአቸው ይጠብቃቸዋል። ሲበዛ ተንኰለኛ በመሆናቸው፣ አንድ ቀን ተሳስተውም ደግ ነገር ሠርተው ቢገኙ፣ የሚያምናቸው ሰው አይኖርም። በዓይነ ቁራኛ ነው እንቅስቃሴአቸውን የምንቆጣጠረው። በዕውነት ተጸጽተው እንኳን ቢያለቅሱ፣ የአዞ ዕምባ ብሎ ነው ሰው የሚሸሻቸው። አሁንም ተነቃቅተናል። Read full story:ወይ ለንደን!

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on October 16, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

4 Responses to እባብ ለእባብ፣ ይተያያል በካብ – ከወንድሙ መኰንን

 1. Wondimu Mekonnen

  October 16, 2013 at 2:20 PM

  There is additional information on that. The Guardian has now published an article on its local page. Here is the link:

  http://www.yourlocalguardian.co.uk/news/local/10739816.VIDEO__Election_dispute_leads_to_violence_outside_church/

 2. andnet berhane

  October 16, 2013 at 8:21 PM

  አቡነ ገብርኤ ምንነታቸውን በግልጽ የሚታወቁ ሙልጭ ያሉ አድርባይ ውሸታም በየወቅቱ እንደሥት መለዋወጥ ተፈጥሮ ጠባያቸው ነው ምክንያቱም በደርግ ጊዜ ወደ ባብቲዝ ሃይማኖት በመለወጥ ሱባኤ ገብተው እንድገና ወደኦርቶዶክስ ሃይማኖት መመለሳቸው (በወቅቱ የኤሬትራ ሊቀጳጳስ ነበሩ)ወንድሜ ወንድሙ መኮንን በትክክል የሚገባቸውን በጽሑፍ አስቀምጥተኸዋል
  ነበሩ ይህ ነው ባብዛኛው ያሁኑ ሰው ሃገሩን የረሳ በውሸት የሰከረ ሕሊናውን የሸጠ ነገን ለማየት የማይሞክር ደካማ የብዙዎቹን እውነተኛ ፍቅርና ወገናዊ ተገን የሆኑትን በጣት እሚቆጠሩ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች ክቡር ሕይወታቸውን በምክፈል ለሁሉም እኩል የሆነች ኢትዮጵያ በመከባበርና በመዋዋጥ በመቻቻል የምኖርባት እንድትሆን እየተፋለመ ሳለ ለጊዚያዊ ጥቅም የትም የማያደርስ ከወገናቸው ተለይተውና ተገለው ለመኖር የመረጡ ደካሞች እንድሆኑ መረዳት ያልቻሉ ወያኔ እንድሸንኮራ መጦ እንደሚጥላቸው አያውቁም ለምሳለእ ያህል ለመጥቀስ እንድሃይለእ ግ/ስላሴ በደረገው አስተዋጽኦ ለሃገሩ ባስመዘገበው የኮራበት ወግኑን ወያነእ ክሕዝብ ሲያጣላው የኢትዮጵያ ፕረዘደንት ትሆናለህ ብሎ በጋዘጣና በቴሌዥን ኢትዮጵያውያንን ቅር አሰኝቶ የሩጫ ድርጅቱን ተቀማ ከዚህም መማር የማይችል ደካማ ሁሉ ወደደም ጠላ ይህች ቤተክርስቲያን በፍቅርና በአንድነት በታሪክ የቆመች እደከሙላት የገነቧት መሰረት የጣሉባት እያለ አርሰውያልዘሩባት ለማጨድ መመኘት ከንቱ መሆኑን አባ ግርማ ከብደ በሰፈረው ቁና ይሰፈርበታል አጨብጫቢዎችም እንድቸበጨቡት ኩም ብለው ይቀራሉ ባለበእቶቿ ብእልልታ የረከባሉ በርቱ ድል ለእውነት ሃይማኖት ልጆች ነች

 3. Wondimu Mekonnen

  October 18, 2013 at 12:46 PM

  Thank you, Andinet Berhane

  It seems some determined Bishops such as Qerlos, Abune Endreas, Abune Henok, Abune Elias, Abune Markos had spoken out how Woyyane had reduced the history of our country that our church had taken part in building it over centuries. This is refreshing.

  Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

  Regardless of the fact that there are adir-bay Bishops such as Abune Gabriel, there are still heroes clergies that emulate Abune Petros. For the @Adir baynet” of Abune Gabriel, it is just enough to read Qesis Asteraye’s account of “Qomus” in the following link:
  http://medhanialemeotcks.org/wp-content/uploads/2011/01/kumsina.pdf

  Thank you again

  WM

 4. Wondimu Mekonnen

  October 18, 2013 at 4:03 PM

  Peaceful elderly and young Ethiopians go peacefully to the church on Sunday. The rain was pouring down like a storm, but people stood in the rain to pray, sing and learn the words of the God.

  Then as soon as they wanted to go home, go home, Woyyane supported “Aba Girma Kebede” his real name, Girum, attacked and hurt some of our men.

  The Lord was looking down on this transgression of Woyyane. Look then what had had happened.

  https://www.youtube.com/watch?v=psGi3xUCXCc&feature=youtube_gdata_player