እስክንድር ነጋ በእስርና ወከባ (ግርማ አንድሪያስ – አምስተርዳም)

I am Eskinder Nega

Eskinder Nega

“….ጋዜጠኞችና አስታሚዎች በጥብቅ መታሰርና በገንዘብ መቀጣት የጀመሩት የፕሬስ ኣዋጁ በነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣ ከሶስት ወር በኋላ ነው። ለመጀመሪያ ጊዜ የካቲት 1984 በኢትዮጵያ አቆጣጠር። ታስረው በፕሬስ ህጉ የተከሰሱና ለመጀመሪያ ጊዜ በፍርድ ቤት ተከራክረው ነጻ የወጡት፣ በመንግስት ባለቤትነት የሚተዳደረው የ ኣዲስ ዘመን ጋዘጣ ኣዘጋጆች ናቸው። አዘጋጆቹ የታሰሩትና የተከሰሱት በጋዜጣው ላይ በኢትዮጵያ የዲሞክራሲን ጎጂና ጠቃሚ ገጽታዎች የሚዳስስ ጽሑፍ በማውጣታቸው ነው። ” Continue Reading –>

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on April 13, 2014. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.