እሱማ አለ! ይኖራልም ገና! (ጌታቸው አበራ)

ዘምባባውን ታቅፎ -እጁን ለሰላም ሊዘረጋ፣
ከጽንፍ-አጽናፍ እየበረረ – የደረሰውን አንተጋ፤
ባገር ባህል ክብር – የእንግዳ አቀባበል ወግ፣
በፈካ አበባ እቅፍ – በቄጠማ ጉዝጓዝ በማዕረግ፣
ልትቀበለው ሲገባ – ፊትህን አዙረህበት፣
እንደከብት ያጎርከው – ከማይጠረቃው ወህኒህ

ከብዙ ዓመታት የወያኔ ወህኒ ቤት የግፍ እስር በኋላ፣ በቅርቡ በኢሳት ራዲዮንና ቴሌቪዢን ላይ፣ ሲሳይ አጌና ቃለ-መጠይቅ
ያደረገላቸው አቶ አበራ የማነአብ በሰጡት ቃል ላይ በመመርኮዝ የተጫረች ግጥም ናት። Click to read the poem… እሱማ አለ! ይኖራልም ገና!

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on January 1, 2014. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.