ኢትዮጵያ ተነስታለች ! ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም

ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ

እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር ግንቦት 20 1983 መለስ ዜናዊና ሽምቅ ተዋጊዎቹከላሽኒኮቭ ደግነው የጅቦንቦች ታጥቀው አዲስ አበባን ወረውገቡባት፡፡ ወደ ከተማው ሲገቡ ዴሞክራሲን እናመጣለን፤ ከግፈበኛው የወታደራዊ አገዛዝ እንላቅቃለን የሚል ቱልቱላ ነበር ቃል ኪዳናቸው፡፡የከተማው ነዋሪም በመለስተኛ ጉጉት በተስፋ አስተናገዳቸው፤ ተቀበላቸው፡፡ላለፉት 17 ዓመታትም በላያቸው ላይ ተጭኖ ከነበረው የጭቆናአገዛዝ ለመላቀቅ ተስፋ በማየታቸው እጅጉን ተጽናንተው ያ አረመኔያዊ አገዛዝ ወደ ታሪክመቀመቅ መውረዱተስፋቸውነበር ፡፡ Ethiopia has arisen Amharic Translation (PDF)

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on June 4, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

One Response to ኢትዮጵያ ተነስታለች ! ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም

  1. አዜብ

    June 4, 2013 at 11:39 AM

    ኧረ ቴዲ አፍሮን ያየ አለ? አፍሮ ይሆን ድምጹን ያጠፋው? ወይስ ይቆጡኛል ብሎ ነው?