ኢትዮጵያ፣ በህዳርና በ… ሁልጊዜ አስታውሳለሁ!! (ከፕ/ር አለማየሁ ገ/ማርያም)

ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ

Eth massacre victims

የህዳር ወር በኢትዮጵያውያን በአሰቃቂነቱ ሁልጊዜ ሲታወስ ይኖራል፡፡
እ.ኤ.አ ኖቬምበር 2013 ሳውዲ አረቢያ ውስጥ በቃላት ለመግለጽ በሚዘገንን መልኩ በኢትዮጵያውያን/ት ላይ ሰቆቃ የተፈጸመበት ወር ነው፡፡ ላለፉት ጥቂት ዓመታት በሳውዲ አረቢያ በሚኖሩ፣ በሚሰሩና የፖለቲካ ጥገኝነት ለመጠየቅ ጥረት በማድረግ ላይ በሚገኙ ኢትዮጵያውያን/ት ላይ ስልታዊ የሆነ ጥቃት ሲሰነዘር ቆይቷል፡፡ እንዲያውም በግል በሚኖሩበት ቤት እምነታቸውን በማራመዳቸው ብቻ ኢትዮጵያውያኑ/ቱ ዜጎች ላይ የወንጀል ድርጊት ተፈጽሞባቸዋል፣ እንዲጋዙም ተደርጓል፡፡

Read the story in Amharic:  Amharic Translation I Remember in November (PDF)

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on November 21, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

One Response to ኢትዮጵያ፣ በህዳርና በ… ሁልጊዜ አስታውሳለሁ!! (ከፕ/ር አለማየሁ ገ/ማርያም)

 1. Girum Teshome

  November 21, 2013 at 7:53 PM

  ፕርፌሰር አለማየሁ የሁሉም ዽሁፍዎ ተከታታይና ዐድናቂ ስሆን ለኢትዮጵያ ነዻነት ከሚታገሉት ውድ የተከበሩ ልጆችዋ አንዱ ነዎት እንደ እርስዎ ጀግና የሆኑ በቁጥር ቢበዙልን (ያለማጋነን 10 ያህል ሰዎች)እንኳ ቢኖሩን የአገራችን አምባገነኖች ፍዻሜ ቅርብ በሆነ ነበር::
  ፕሮፌሰር ከላይ ተተርጉሞ ያነበብነው ዽሁፍ ምርጥ ሀቅ ሆኖ ሳለ አንዳንድ ትክክል ያልሆነ ሀሳብ ወይም አመለካከት አስተውልናል:: በሳውዲ አረቢያ ከነሀይማኖታቸው በህጋዊ መንገድ ገብተው የሚኖሩ የብዙ አገር ዘጎች አሉ ::ለተለያየ ሀይማኖታችው የሳውዲ መንግስት አውቆት ከሙስሊሙ የተለየ ቀለም ያለው የመኖሪያ ፈቃድ ካርድ ይዘው ነው የሚንቀሳቀሱት ::ይህም አሰራር በስግደት(በሰላት)ሰዓት መዘዋወር እንዲችሉ እና ለሌላም ነገሮችን ተጠቃሚ ያደርጋቸዋል ::ሙስሊም የሆነው ግን በዚህ ስዓት ሲዘዋውር ቢገኝ የእስራት ቅጣት አለበት::ይህ የሚያሳየን የግለሰብ ሀይማኖት ነዻነት የተፈቀደ ሲሆን በማሀበር ሆኖ መጸለይ በእምነት ዙሪያም ሆነ በለላ ጉዳይ መሰብሰብ ወይም የሌላ እምነት ቤት (ቤተ ክርስትያን)መገንባት አይፈቅድም ::ይህንንም ህግ ለማክበር ማንኛውም ዘጋ ወደ አገሪቷ ሲገባ ተስማምቶ ፈርሞ ነው::
  በዋናነትና ለዚህ አስተያየት ያንሳሳኝ ጉዳይ ስለ 35 የፕሮቴስታንት እምነት ተካታይ ኢትዮጵያውያኖች ነው አንደኛ እነዚህ ሰዎች ባብዛኛዎቹ በሙስሊም ስም ነው መኖሪያ ፍቃዳቸው ሁለተኛ ወንድ ዾታ ያለው ሰው ከእንስት(ሴት)ዾታ ካላት ሰው ጋር በአንድ በተከለለ ቤት(ኸልዋ)ይለዋል አረቢኛው ውስጥ አንድ ላይ መገኘት ነው::ሰለዚህ ስለህግ ከእርስዎ የበለጠ ባላውቅም ስህተትና የአገሪትዋን ህግ መጣስ ስለሆነ ቅጣት ወይም ህጋዊ እርምጃ ያስውስዳል::
  ክቡርነትዎን ማለት የምፈልገው በአገሪቷ ዘጎች በብዙ ሺህ የሚቆጠር ወንጀሎች በሌሎች ዘጎች ላይ የሚፈዸሙ ለማየት ሳይሆን ለመናገር እንኳ የሚዘገነኑ ኢስብዓዊ የሆኑ ድርጊቶች
  ግድያዎች;የሴቶች በዶታቸው ምክንያት ብቻ የሚደርስባቸው ስቆቃና በወንዶች የመደፈር አደጋዎች እንዲሁም (በከፊሎች)አላያንሶች ለአንድ ጉዳይ እንዲፈዽሙልህ የሚጠይቁት የገንዘብ መጠን የትየለሌ መሆን ብዙ ብዙ ውንጀላዎች እያሉ የነዚህን ወንድሞቻችን ጥፋት እንዳላጠፉ ተደርጎ መቅረቡ ስህተት ስለሆነ ቢያርሙት እያልኩዎ ለዚህ አይነቱ ስህተት መፈጠር ምክንያት ይሆናል የምለው አንድን ወገን ብቻ ማዳመጥ እንዲሁም የራስን ቁጣ(ንዴት)አለመቆጣጠር ይመስልኛል እና በዚህ አጋጣሚ ብቻ ሌላው እውነታ እንዳይሽፋፈንብን የርስዎ ታዳሚዎች ፍርሃታችን ነውና አንድ በሉን ፕሮፌሰር::ቸር ያስማን
  በዘጎቻችን ላይ የሚደርሰው ስቆቃ ጌታችን አንድይው (ኣላህ)በቃችሁ ይበለን!አሚን::