ኢሳት የገንዘብ ማሰባሰብ በሜኒሶታ

Esat Fundaraising ኢሳት የገንዘብ ማሰባሰብ በሜኒሶታ

Esat Fundaraising ኢሳት የገንዘብ ማሰባሰብ በሜኒሶታ

ማርች 18 ቀን፣ 2012 ዓ.ም. በሜኒሶታ ለኢሳት የገንዘብ ማሰባሰብ ዝግጅት የሚደረግ መሆኑ ተገለጸ። ለዝግጅት ክፍላችን የደረሰው ዘገባ እንደሚያመለክተው ከሆነ፤ በመጪው ማርች 18፣ እሁድ ‘ለት በKelly INN, St. Paul ከቀኑ 4፡00 PM ጀምሮ እንደሚከናወን ታውቋል። በዚህ ዝግጅት አርቲስት ታማኝ በየነ እና ድምጻዊ ተሾመ አሰግድ የሚገኙ መሆናቸውን ለዝግጅት ክፍላችን የደረሰው ዘገባ አመልክቷል።

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on March 4, 2012. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.