ኢሳት ወደ ኢትዮጵያ ሥርጭቱን ቀጠለ፣

ከሁለት ወር በላይ በደረሰበት ከፍተኛ የዓየር ሞገድ አፈና ምክንያት የፕሮግራሙን ሥርጭቅ አቁሞ የነበረው ኢሳት በዛሬው እለት ወደ መደበኛ የሳተላይት ሥርጭቱ ተመልሷል።

የኢሳት ስርጭትን ለማቋረጥ የመለስ ዜናዊ መንግስት ለሰባተኛ ግዜ የሞከረ ቢሆንም የኢሳት ባልደረቦች በተለያዩ ሳተላይቶች ስርጭቱ እንዳይቋረጥ ለማድረግ ጥረዋል::

ከትላንት ጅምሮ የኢሳት ስርጭት በሚከተለው የሞገድ መስመር ወደ ኢትዮጵያ በመተላለፍ ላይ ይገኛል::

The new satellite parameters are;

ABS1 Satellite
75 degree East
C Band
Downlink: 3.480 GHz Vertical (3480)
Symbol Rate: 1.852 Msps (1852)
FEC : 2/3

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on June 10, 2011. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.