አፈወርቆች (ኤፍሬም እሸቴ )

(ኤፍሬም እሸቴ – www.adebabay.com)፦ ከሰሞኑ “ፋኖስና ብርጭቆ” የምትባለውን የክቡር ዶ/ር ከበደ ሚካኤልን ግጥም በፌስቡክ ገጼ ላይ ለጥፌ ነበር። “ስንቶቻችሁ ይህንን የክቡር ዶ/ር ከበደ ሚካኤልን ግጥም ታስታውሣላችሁ? በልጅነቱ ይህንን በቃሉ ይወጣ የነበረ አሁንም ያልረሣ ካለ እነሆ ካንገቴ ዝቅ ብዬ አክብሮቴን ልግለጽ” ከሚል ማስታወሻ ጋር።  Read story in PDF – አፈወርቆች

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on April 8, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

2 Responses to አፈወርቆች (ኤፍሬም እሸቴ )

 1. ኦይቻ ኦኒ_ኦኔ

  April 8, 2013 at 3:33 PM

  ይህ ዘገባ አንድ ሌላ ነገር አስታወሰኝ:: የተስፋዬን “ተራራው ያነቀጠቀጠ ትውልድ”
  ኣንድ ሌላ ሰው ዶከተር ገበሩ ታረቀ የተባሉ “ተራራው ያነቀጠቀጠ ትውልድ ቁጠር ሁለት” አውጥተዋል:; ስሙን አንክዋን ” The Ethiopian Revolution ” ነው ያሉት:;ኢትዮጵያን አዚያ ውስጥ በብርቱ ፈልጌ አላገኘሁም::

  ዶክተር ገብሩ ለውልወታቸው “ዬኢትይጵያ ጥናት እንስቲትውት ሹም ሆኑ::
  ለማያውቅዋት ኢትዮጵያ?

  ይሰውረን!! ማለት ይበጃል::

 2. አባ ጦቢያ

  April 8, 2013 at 5:20 PM

  የከበደ ሚካኤልን ቤት ደርግ ወርሶ ጠጅ ቤት አድርጎት ነበር. የመጻሕፍት መደርደሪያው በጠጅ ብርሌ ተተካ. ይህ እውነት ነው.