አደባበዬቻችን እና መንገዶቻችን መሉሱልን? ይድነቃቸው ከበደ (የሰማያዊ ፓርቲ የህግ ጉዳይ ሃላፊ)

‹‹ዲሞክራሲ የሚመሠረተው መንግስት ሕዝቡን ሊያገለግል የቆመ ነው በሚል መሠረት ሃሳብ ላይ ነው፡፡ ይህም ማለት ሕዝብ መንግሥትን ለማገልገል የተፈጠረ አይደለም፡፡ በሌላ አነጋገር ህዝብ የአንድ ዲሞክራሳዊ አገር ዜጋ እንጂ ተገዥ አይደለም፡፡ መንግስት የህዝብን መብት በሚያስጠብቅበት ወቅት ህዝብ ደግሞ በልዋጩ ለመንግስት ታማኝነቱን ይገልፃል፤በጨቋኝ ሥርዓት ግን መንግስት ራሱን ከህዝብ በማግለል ታማኝነትን ከህዝብ ይሻል ፤መንግስት ውሳኔ የሚወስነው ተገቢውን የህዝብ ድጋፍና ተሳትፎ ሳያገኝ ከሆነ የህዝብ ታማኝነት መመኘት ከንቱ ቅዠት ይሆናል፡፡ ›› (what is democracy) ከሚለው መፃፍ የተወሰደ ነው፡፡

Read full story in PDF…

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on October 12, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

One Response to አደባበዬቻችን እና መንገዶቻችን መሉሱልን? ይድነቃቸው ከበደ (የሰማያዊ ፓርቲ የህግ ጉዳይ ሃላፊ)

 1. andnet berhane

  October 12, 2013 at 11:19 AM

  የህዝብን እይታ ማዳመጥ የማይፈልገው ወያኔ ለማፈን የሚያደርገው ጥረት እድሜውን ለመቅጨት በመሆኑ ተቃዋሚ ደርጅቶች ብቻ የለውጥ አምጭዎች ሳይሆኑ ዜጎችም በሚቸራቸው ጊዚያዊ የጨቋኞች ቅንጣቢ ሳይደለሉ ለእውነትና ለመብት ነጻነት በመቆም ትግሉ የጥቂቶች ሳይሆን የብዙዎች መሆኑን ተገንዝበው ያለ አንዳች ቀስቃሽ ትግሉን ማበረየትና የትግሉ ቀድመ ግምባር በመሆን ከአረብ ጸደይ ትግል በመማር ይህንን ጨቋኝና ራሱን ማረምና ማንነቱን የዘነጋ የሕዝብ አክብሮት የለሌው ሃገርን አዋራጅ ስራአት ላንዴም ለመጨረሻ መላው ኢትዮጵያዊ በአንድ መስመር በመቀናጀት ትግሉን ውጤታምነቱን ማሳየትና ይህን የሃገርና የሕዝብ ጠር የሆነ ለስልጣንና ለጥፋት የተሰባሰበ ሕገወጥ ቡድን ማስወገድ የግድ ይለናል::
  ታጋይ ይድነቃቸው ያቀረብከው ጽሁፍ ሳይሆን አውንታው በመሆኑ እነኝህ በስልጣን ያሉ ግለሰቦች አብዛዎቻቸው የአይምሮ በሽታ ያልቸው በቅናትና በተንኮል የተሰባሰቡ የሕዝብና የሃገር ፍቅር የሌላቸው ባጋጣሚ ያገኙትን የዘረፋ ወንበር ተገን በማድረግ የራሳቸው አስተሳሰብና ውሳኔ ማድረግ የማችሉ በተሰጣቸው መመርያ የሚጓዙ ለሆድ ያደሩ ለመሆናቸው የዓለም ሕዝቦች በጥናትና በልምድ ያካበቱትን የዲሞክራሲ መሰረት የማይከተሉ መጽሐፉንም በቅጡ ያላዩ ለማወቅም ያልጣሩ ለመሆናቸው የሚያስረዳ ላለፉት ሃያ አንድ ዓመታት እንኳንስ የሕዝብ የራሳቸውን መብት በመረገጥ እንደ ተራ ድሩዮ የሸርሙጣ ልጅ እየተባሉ አገታቸውን አቀርቅረው የሚኖሩ ራሳቸውን ያዋረዱ በመሆናቸው ዛሬም ባልተለየ ሁነእታ የስራ ችሎታ ሳይሆን አድርባይነት ተሸክመው በሰፊው ኢትዮጵያ ሕዝብና በኢትዮጵያ ላይ ግፍ እየፈጸሙና እየዘረፉ የሚንኖሩ በመሆናቸው እቃላት ጦርነት አብቅተን ወደ ብረታዊ ትግል ሰላማዊ ትግሉን በማጀብ እንድንሄድ እያስገደዱን በመሆኑ በሰላማዊው ትግል የታየው የትግል ውጤት አመርቂም ቢሆን ኃይል ( ጥርስ የሌለው )አምበሳ በመሆኑ የግድ በነፍጥ መታገስ አለበት: ምክንያቱ ወያነእ የሚያምነው ያለርሱ ጥይት የሚተኩስ ታግሎም ያሸነፈ የለም የሚል ደካማና በሳይንስ ያልተጠና የትምክህት ፉከራ በማሰማት ለመኖር የመረጠ ቡድን ነው: የኢትዮጵያ ሕዝብ በዘመናዊ መሳርያ በትጥቅ ተጠናክሮ የመጣውን ጠላት በጦር በጎራዴ አርበድብዶ የነጭ ወራሪዮችን ይሸበረ ባንዳዎችን ያስገበረ እንድሆን ዘንግተው እንኳንስ የባእድ ገንዘብ የገዛው የወያኔን ሆድ አደር ጋሻጃግሬ በቶር ብቃትና በስነአይምሮ የሰለጠነው የቀድሞው የመከላከያ ሰራዊት የምድር የባህር የአየር ያለው የሰላማዊ ትግል በአንድነት ቢሰምር የሳምንት እድሜ ሳይሰጥ ወያነ ኢኅዴግ እጅ እንድሚሰጥ ጥርጥር የለውም:: አሁንም ወያነ ወደደም ጠላ በመረጠው በመጣበት መንገድና በመረጠው እንድሚወገድ እምነት አርገን በአንድነት ለትግሉ እንነሳ

  ድል ለመላው ኢትዮጵያ ሕዝቦች
  ድል ለሰማያዊ/አንድነት/መድረክ
  ውድቀት ለጨቋኞች ለሆድ አደሮች