አያልቅበት የወንጀለኞች መንግስት – ሉሉ ከበደ (ጋዜጠኛ)

በሀገራችን በየጊዜው የስርዓቱ መገለጫና በስልጣን ላይ ያሉት ግለሰቦች ውለኛ ባህሪ ነጸብራቅ የሆኑ ርካሽና አደገኛ እርምጃዎች፤ ሲወሰዱ ማየት እንግዳ ነገር አይደለም። ሀያ አንድ አመት። አሁን የባሰው ነገር የኢትዮጵያን ህዝብ ቁርጠኝነትና ቁጣ ለመፈታተን ወያኔ ህዝባዊ ሰሜትን የሚአነቁር ስራ ባለመታከት እየሰራና ወንጀልም እየፈጸመ መቀጠሉ ነው። Read story in PDF.

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on December 11, 2012. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.