አውራምባ ታይምስ ቁጥር 194

አውራምባ ታይምስ ቁጥር 194፤ በዚህ ሳምንት እትሙ በርካታ ዜናዎችና መጣጥፎችን ይዞ ቀርቧል።
– እውነት ግን ይህ አገር የማነው? ክፍል 2 በዳዊት ከበደ
-“ነፃ ስለሆንክ ይቅርታ አድርገን ወደ ቤትህ እንድትሄድ ፈቅደንልሀል አሉኝ” ደበበ እሸቱ /አርቲስትና ፖለቲከኛ/
-የአንድነት ውጣ ውረድ“አሸባሪ አይደለንም። መንግስትም አሸባሪ እንዲሆን አንፈቅድም”
“መንግስት የራሱን መረጃ ሳይሆን ተአማኒነት ያለው ማስረጃ ሊያቀርብ ይገባዋል”ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ
-አንድነት ራሱን ያቃጠለው መምህር አሟሟትበአስቸኳይ እንዲጣራና ህዝብ እንዲያውቀው ጠየቀ – በኤልያስ ገብሩ
-የአብዮት ድምጾች – ከታህሪር እስከ ዎል ስትሪት…
-አዲስ ዘመን የቁመት ቅነሳ ሊያደርግ ነው፤ የስድብስ?
-በእነ ውብሸት ታዬ ላይ የድምፅ ማስረጃ ተደመጠ
• ፍ/ቤት የአቃቤ ሕግን ማስረጃዎች መርምሮ ብይን ለመስጠት ቀጠሮ ያዘ
-“የእናት ሀገር ፍቅር ልክፍት”
-“አዲስ ዘመን” መጠኑ ሲቀንስ ውንጀላውም አብሮ ይቀንስ ይሆን?
-ሥጋ እና ሥጋት
-ኢኮኖሚያዊ አሻጥሩን ለመግታት ፈጣን እርምጃ ያሻል!
-የ“ጭሮ አዳሪው” ስደት
-ኢህአዴግ “የኔ” ባይ አለውን?
-“እኔም በሙያዬ አብዮተኛ ነኝ”
-የሥጋ ደዌ ሕሙማን ላቀረቡት ቅሬታ የአለርት ሆስፒታል ምላሽ
-የስኳር ኮርፖሬሽን የፋብሪካ ሠራተኞችን ሊቀንስ ነው
-የ‹‹አዲስ ጉዳይ›› ም/ ዋና አዘጋጅ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች

– ሙሉውን ጋዜጣ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ!!

Awramba Times 194

Awramba Times 194

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on November 20, 2011. Filed under PRINT MEDIA. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.