አውራምባ ታይምስ ቁጥር 192

አውራምባ ታይምስ ቁጥር 192፤ በዚህ ሳምንት እትሙ በርካታ ዜናዎችና መጣጥፎችን ይዞ ቀርቧል።
– “በጦር ሰፈር ልዋጭ ፖለቲካዊ ድጋፍ አዲሱ የአቶ መለስ ሰጥቶ የመቀበል ስትራቴጂ” ፕሮፌሰር አለማየሁ ገ/ማርያም
– ኢትዮጵያ የሁላችንም ነች
– የአንድ ብሩ ዳቦ እንደ ሰሜን ቀበሮ አስጊ ሁኔታ ላይ ነው
– አነጋጋሪው የመንግሥት ቤቶች ኤጀንሲ መመሪያ
– በፀረ-ሽብርተኘነት አዋጁ የመጀመሪያ ፍርድ ተሰጠ
– የማስፈፀም አቅም ሳይኖር አዋጅና መመሪያ በማውጣት አገር አይቀናም
– አገዛዙም አሟሟቱም ያወዛገበው ጋዳፊ
– ምስጢራዊው የአሜሪካ ጦር ሰፈር በኢትዮጵያ እና ፖለቲካዊ አንድምታዎቹ
-“ለአማርኛ ፊልም እንግሊዘኛ ርዕስ መጠቀም ማኅበረሰቡን መናቅ ነው” ስዩም ተፈራ
– የሥጋ ደዌ ሕሙማን ቅሬታ – በአለርት ሆስፒታል

– ሙሉውን ጋዜጣ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ!!

Awramba Times 192

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on November 5, 2011. Filed under PRINT MEDIA. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.