አካኪ ዘራፍ – ግጥም

አሥራዯው (ከፇረንሳይ)

ዘራፍ ! ዘራፍ !
እኔ ጎበዙ፤
ያይጥ እርጉዙ፤

በምላስ ካራ፤
የማስፇራራ፤
በስዴብ ደላ የማንጠራራ፤

ዜጎች ሲቆለ በራብ በችግር፤
አገር ሇባዲ የምቸረችር፤

በዘር በጎሳ የምከፋፍል፤
የምገነጥል የማስገነጥል፤

ዘራፍ ! ዘራፍ !

ተከዜ ልብሴ፤
ዓባይ ፇረሴ፤
ዘራፍ ! መጣሁ !

ዓባይ ፇረሴን ተፇናጥጬ፤
ግብፅን ላጠጣት ባሩዴ በጥብጬ፤

መጣሁ ! መጣሁ !

ተፇጥሮን ላርቅ መንገዴ ላስቀይር ዓባይ እንዱፇስ ከናስር ክትር፤
ወዯ ጣና ሃይቅ ወዯ ባሕር ዲር፤

መጣሁ ! መጣሁ ! ዘራፍ ! ዘራፍ !

ኅዲር 16 2003 ዓ.ም. (Nov. 25/11/2010)

መካሪ ላጡት ሇአቶ መሇስ ዘናዊ፤

ኢትዮጵያ መች ጠላት አጣችና : ሌላ ጠላት ይጋብዙልናል ? ሱማሌ ገብተው የጫሩት እሳት : እስከዛሬ እየጨሰ መሆኑን ዘነጉት ? በግብፅ ሰበብ ሃይማኖት አክራሪ የሆኑ የአረብ አገሮች በሙለ በኢትዮጵያ ላይ እንዱነሱና የሃይማኖት ጦርነት (ጂሃዴ) እንዱያውጁ የሚጋብዙልን ?

ኧረ ጎበዝ እኝህን ሰው ምነው ሃይ የሚል ሰው ጠፋ ? !

የዓባይ ጉዲይ የሚፇታው በብልሃት፤ በማስተዋልና በጥበብ፤ ሰከን ባሇ መልኩ ፤ በዓባይ ጉዲይ ላይ ጥናት ካዯረጉ ምሑራን ጋር ምክክርና ስሌት አዴርጎ እንጂ በአካኪ ዘራፍ አይዯሇም ::

ዯግሞስ እርስዎ አይዯለም እንዳ ሇግብፆች በዓባይ ወንዝ አካባቢ በሬት እየቸረቸሩላቸው

ያለት ? ታዱያ ያሁኑ አካኪ ዘራፍ ምን ሇመቧጠጥ ነው ??

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on November 28, 2010. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.