“…አኩራፊ ነኝ ነገር ግን ይንን ሁሉ ረስቻለሁ”

Hailu Shawel“…አኩራፊ ነኝ ነገር ግን ይንን ሁሉ ረስቻለሁ… ጠለቅ ብለን ብርቱካን ለምን ታሰረች ብለን ስንጠይቅ መንገዳችን ተመሳሳይ በመሆኑ ሁሉም ከዚያ ማምለጥ አይችልም።” ሲሉ የመኢአድ ሊቀመንበር ኢንጂንየር ኃይሉ ሻውል ተናግረዋል። ኢንጂንየር ኃይሉ ሻውል ባለፈው ሃሙስ “ሃሌ” የሻማ መብራት ሥነሥርዓት ላይ በመገኘት ነበር ይህንን የአንድነትና የህብረት ቃል የተናገሩት። “በጋራ መታገያ ጊዜው አሁን ነው።” ሲሉም ከአንድነት ፓርቲ ጋር የነበረውን ችግር ሁሉ በማስውገድ ተቀራርበው በጋራ መታገል እንዳለባቸውም ኢንጂንየር ኃይሉ ተናግረዋል።

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on June 2, 2009. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.