“አንተ የኔ ጀግና ነህ፡፡ ብትሞትም በእውነትህ ኮርተህ ሙት!” ሰርካለም ፋሲል

ጋዜጠኛ ወሰንሰገድ ገብረ ኪዳን እንደሚከተለዉ የዛሬዉን የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዉሎና አሳዛኝ ክስተት እንደሚከተለዉ አስቀምጦታል፡

የእነ አንዱአለም እና እስክንድር ነጋ ነገር
በጠቅላይ ፍ/ቤት
ወሰን ሰገድ ገብረ ኪዳን

“ ሀገሬን ሀገሬን – የምትል ወፍ አለች
እኔን እኔን መስላ፣ ታሳዝነኛለች” – አዝማሪ

ሌሊት ሌሊት እንደ “ዳዊት ደጋሚ” ስለማመሽ ጠዋት ጠዋት ተጋድሜ ማርፈድ ልማዴ ነበር፡፡ ዛሬ ዕለተ ሐሙስ ሚያዝያ 26 ቀን 2005 ዓም፣ ካለወትሮዬ በጠዋት ከዕንቅልፌ ተነሳሁ፡፡ እናም ወደ ጠቅላይ ፍ/ ቤት አመራሁ። ዕለቱን እያሰ ብኩ፡፡

የዛሬው ሐሙስ በክርስትና አማኞች ዘንድ በተለየ መልኩ የሚታሰብ ቀን ነው፡፡ ክርስቶስ ትህትናን በተግባር ያስተማረበት ቀን ነው፡፡የሐዋርያዎቹን እግር ዝቅ ብሎ ያጠበበት ቀን፡፡ በልማድም ቢሆን ሐሙስ የቀን ቅዱስ ነው ይባላል፡፡ ስለዚህም ከእነ አንዱአለም አራጌ እና ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የይግባኝ ማመልከቻ “የተቀደሰ” ዜና እሰማለሁ የሚል ሃሳብ ተሞልቼ ነበር 6 ኪሎ ወደሚገኘው ጠ/ፍ ቤት በእግሬ ያቀናሁት፡፡ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዉሎና አሳዛኝ ክስተት….

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on May 3, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

3 Responses to “አንተ የኔ ጀግና ነህ፡፡ ብትሞትም በእውነትህ ኮርተህ ሙት!” ሰርካለም ፋሲል

 1. ረመዳን ሙሥአ ዩሱፍ

  May 3, 2013 at 6:55 AM

  ኣቶ ጀብሪል ሙሥአ የሚባሉ ከ ወያነጋር በ መመሳተር የ ዋይዘሮ ታየባ. ኸ ገል መኖሪያችሀው ላየ በ ማፈናከል የ ዞታወን ለ ወያነ ባለ ሃበት ላስሀያችህ በ ማዘጋጀት ላየ እንደሆኑ ከ አከባቢው ሰው ከ በታዘመድ እንዲህ ሲሉ ለ ስወደን ላ ሚጋግናው ለጃችሃው የ የድራስ ተሪ በስልከ ተነገረው.
  በ ዲረ ደዋ. ጛንደ ኮረ. ኣካባቢ ነው የህ የ ወያነ ጉጀለ እና ወያነዋችህ የ ገል ሃበታችሀወን እና ሆዳችሀውን ላሞመላት በ ሀዘባችሀን ለ ችህገር እና ለሳኮካ እየ ዳረጉ ዛረ በ አድዲስ አባባ ከፍታግን ፍርደ በት. መላስህ መልስ እንዳል ተሰታችሀው ለ እሳት የ ሀዘብ ጆሮና አየን ለንገልትስ እንወዳለን
  ኤባካችኅኡነ ወጋኖችሀ እርዱነ የላሉ. በ አሁነ ሰአት በ እንገልት ላየ የገግናሉ. ኤትሂኦፒአ ለ ዘላለም ተኑር ሀብራ ከለማት ያስሀንፋል. ኸ ሰላምታ ጋረ ኑሩለን ታማግን እንወዳሃለን ከ ጎነህ ነን በርቱ ተበራቱ

 2. አባ ጦቢያ

  May 4, 2013 at 2:43 AM

  የእስክንድር ነጋ ነፍስ ደስ ይበልሽ. ኢትዮጵያዊነትን መርጠሻል. ኢትዮጵያን መርጠሻል. ወርቅ ነሽ. ወርቅ የነምኒልክ የነቴዎድሮስ ነሽ. ከሰባ አምስት ሚሊዮን ኢትዮጵያዊ (ትግሬን ቀንሼ) አንቺ ብቻ ታንጸባርቂያለሽ!!!

 3. Ewnet Yashenefal

  May 4, 2013 at 1:44 PM

  Eskinder is our HERO TOO. Ewnet menager beteresabet ena “Ewnet” ke dictionary la lematfat be Mengest dereja erucha eyetederege balebet wekt le Ewnet yekomu Wegenochen magegnet(mayet) “Tesfa” new.