አቶ ብስራት አማረ ሁለት ተጻራሪ የህወሓት ታሪክ አሳትመዋል።

ቀደም ሲል የወያኔ ተቃዋሚ ሆኛለሁ ብለው በአሜሪካ ሲንቀሳቀሱ በነበረ ወቅት በካናዳ ሀገር ይታተም በነበረው ሓዋሪያ በተባለው ወርሃዊ ጋዜጣ ላይ በተከታታይ የሕወሓትን የውስጥ ሚስጥሮችና ወንጀሎች ያጋለጡ ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት ደግሞ በድጋሚ ሕወሓትን በመቀላቀል የኢትዮጵያን ታሪክ የሚያንቋሽሽና የህወሓትን ገድል የሚያጋንን መጽሃፍ አሳትመዋል።

አቶ ብስራት የጻፉትን እውነተኛ የሕወሓት ታሪክ ማንበቡ ጠቀሜታ ስላለው በድጋሚ ጹሁፉን በኢንተርኔት አማካኝነት በተከታታይ እናወጣለን። ለዛሬው አቶ ብስራት ስለመለስ ዜናዊ የጻፉትን ጹሁፍ አቅርበንላችኋል። Click Here to read Bisrat’s article.

ይህንን ጹሁፍ ለህዝብ በድጋሚ በስፋት እንዲደርስ ለተባበሩን የሓዋሪያ አሳታሚና ኤዲተር ለአቶ ሙሉቀን ሙጬ ልባዊ ምስጋና እናቀርባለን።

አበበ ገላው

አዲስ ቮይስ

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on October 27, 2011. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.