አቶ መለስን ያስደነገጠ ተቃውሞ – Protesters humiliate dictator Meles Zenawi

በአሜሪካ ስብሰባ ላይ የሚገኙት አቶ መለስ ዜናዊ በስብሰባ አዳራሹ ውስጥ ገና መናገር ሲጀመሩ ጋዜጠኛ አበበ ገላው ከፍ ባለ ድምፅ፤ “ይህ ሰው ነብሰ ገዳይ ነው… ወንጀለኛ ነው… እዚህ ቦታ ሊገኝ አይገባውም” ሲል በተሰብሳቢዎች ፊት ተቃውሞውን አሰማ ሲል ኢሳት ዘገበ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአዳራሽ ውስጥ እንዲህ ያለ የተቃውሞ ያጋጥመኛል ብለው ስላልጠበቁ ተደናግጠው ንግግራቸውን አቆርጠው እንደነበር ኢሳት በዘገባው ገልጿል። አበበን የፀጥታ ሀይሎች በሰላም ከአዳራሽ እንዲወጣ እንዳደረጉት ኢሳት ገልጿል።

አቶ መለስ በአለም አቀፍ መድረክ ላይ ንግግር ለማድረግ ሲሄዱ ሲገጥማቸው የመጀመርያው ባይሆንም የጋዜጠኛ አበበ ገላው ጠቃውሞ ግን አቶ መለስን ያስደነገጠ እና በአቶ መለስ ላይ ተቃውሞው መጠንከሩን ለአለም ህብረተሰብ ያሳየ ነው ሲሉ ታዛቢዎች ይናገራሉ።

WASHINGTON, DC – Ethiopian protesters on Friday condemn the presence of Meles Zenawi at the G-8 Summit in Washington, DC. The activists also called on President Barack Obama on how it was immoral to rub shoulders with Meles Zenawi, one of Africas ruthless tyrants who has committed crimes against humanity, to say the least, the protesters charge.


Ethiopian protesters on Friday condemn the presence of Meles Zenawi at the G-8 Summit in Washington, DC.

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on May 18, 2012. Filed under NEWS. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.