አቤት ውሸት! አቤት ውሸት!

ወንድሙ መኮነን (ለንደን)
ወያኔ የውሸት ቋት ነው። የወያኔ ውሸት ስልችት ያለው ኢትዮጵያዊ በእብለቱ ዙሪያ ቀልድ እየቀለደ የባዶ ሆዱን በሳቅ ያስታግሳል። አንዱ ቀልድ የ42 ኢንቸ ጠፍጣፋ ቴሌቭዥን ወያኔ በዋሸ ቁጥር እየተሸማቀቀ እየተሸማቀቀ ተኮራምቶ ወደ አንዲት ብልጭ፣ ድርግም የምትል 15 ኢንች መለወጡ ነው። ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on April 16, 2011. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.