አባ ጳውሎስ፣ መተዛዘንና ኢትዮጵያዊነት

አትክልት አሰፋ – ቫንኩቨር (ካናዳ)
አባ ጳውሎስን ፊት ለፊት የማየት እድል ያጋጠመኝ ግሸን ማርያም ነበር። ግሸንን የሚያውቅና ግሸን ማርያምን ያየ ሰው ሁልጊዜ በትዝታ ሲቀዝፍ እንዲኖር የተፈረደበት ሰው ነው። የግሸን ማርያሙ አስደንጋጭ ትዝታ በኋላ ልመለስበት። ሰሞኑን የኢትዮጵያ ሁኔታ እንደፈሪ ሸምጣጭ አቋራጭ እየፈለገ በፍጥነት ማምለጥን ተያይዞታል። ዛሬ አዲስ ሆነው ነገ በሌላ እየተተካ… እየተተካካ… መጓዝን መለማመድ ጀምረናል።
(ቀሪውን በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ)

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on August 20, 2012. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.