አቡነ ማትያስ (አባ ተክለማርያም አስራት) ማናቸው? (ዐይናለም ግዛው ፡- ከኢየሩሳሌም)

H E Abune Matiyas

H E Abune Matiyas

ማሳሰቢያ፦ ይህ ጽሑፍ በመጀመሪያ ዋሽንግተን ዲ.ሲ. ለሚገኘው የነፃነት ለኢትዮጵያ ራድዮ የተላከው በእኔ ሥም ቢሆንም፣ በኀብረት ያዘጋጀነው ግን ጉዳዩ የከነከነንና ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም አካባቢዎች የምንገኝ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ከርስቲያን ምዕመናን(ት) ነን፤ ስለሆነም፣ ይህ ዘገባ የተዘጋጀው በኢትዮጵያ፣ በታላቋ ብሪታንያ፣ በጀርመን፤ በእሥራኤል፣ በስዊትዘርላንድና በዩ. ኤስ. አሜሪካ ከሚገኙ የመረጃ ምንጮች ጋር በመተባበር ነው፡፡ በዘገባው ውስጥ የተካተቱት ጉዳዮች ሁሉ በአዲስ አበባዎቹ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፤ በደህንነት ጥበቃው መ/ቤትና በጠቅላይ ቤተክህነት ጽ/ቤት፣ እንደዚሁም ደግሞ ቀደም ብለው በተጠቀሱት ስድስት ሀገሮች ውስጥ ከሚኙት የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች በተጨማሪ፣ በኢየሩሳሌሙ የመንበረ ጳጳስ ግቢ ቤተ መዘክርና በቆንስላው ጽ/ቤት በሥርዓት ተመዝግበው የተቀመጡ ናቸው፤ በኢየሩሳለሙ የመንበረ ጳጳስ ግቢ የነበረውን ማስረጃ ለማጥፋት አቡነ ማትያስ ዕድል ተሰጥቷቸው ነበር ቢባል እንኳን፣ በለሎቹ ዘንድ ያሉትን ሊደርሱባቸው ካለመቻላቸውም በላይ በህይወት ያሉ የቃል ምሥክሮችም ጥቂት አለመሆናቸው ሊታወቅ ይገባል። (ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ) Cease_and_Desist_Reverence_to_Abune_Matias

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on July 20, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

5 Responses to አቡነ ማትያስ (አባ ተክለማርያም አስራት) ማናቸው? (ዐይናለም ግዛው ፡- ከኢየሩሳሌም)

 1. T.Goshu

  July 21, 2013 at 8:46 AM

  Well, the information is very important as it adds a very strong evidence how our the church is extremely being disgraced and its followers are being considered merely a collection of nothing. And this is deeply harmful /painful, very unfortunately. But it has to equally be very clear and admitted that it is we, the followers of the church that allow all this idiotic politico-religion drama to go meaningfully unchallenged . I am sorry to say but I have to say that we still suffer from severe lack of changing our words into practice. And this becomes very sad and frustrating to witness our preachers and most clergymen do not look like serious about the dirty mess of politics and religion. This of course includes most of them who cry about the problem we face. Believe or not, unless our religious values and teachings and cries are not done in practical and meaningful way.

 2. ዮሃንስ

  July 22, 2013 at 8:03 AM

  ዋናው ቁም ነገር – ያለውን ሁናቲ ለመለወት ምን አስባችሃል:: ሃሳቡንስ ተግባራዊ ለማድረግ ምን ያሀል ትጋት አላችሁ ? የኢትዮፕያ ዋናዉ ችግር የተግባር ሰው እቶት ነዉ:: ላመነዉ የሚሞት ሰው ችግር !! የሚገርምው እና የሚያሰፈራው የሃይማኖተ ሰው ተብየው ሆዳምነት ?! እምቢ ባይ የለለበት ሃገር – ከገሃነም ያስፈራል

 3. ዳሞት

  July 22, 2013 at 8:48 AM

  ጥሩ መረጃ አቅርባችሁል በትክክለል አባ ማትያስ ጸላየ ሰናያት የለከፈው ዳቢሎሥ ነው በታሪካዊ እምነታችን ላይ ውያኒና አባ ማትያስ አሁንም እየተጫውቱ ነው::
  ዳሞት ክአውስትራሊያ

 4. ኦይቻ ኦን_ኦኔ

  July 22, 2013 at 3:06 PM

  “የአሳ ግማቱ ከወደአናቱ!” ከተባለ ቆይትዋል!

  1.ይህ በገለልተኝነት ቃና (Neutral tone)በማሰረጃ ተደግፎ’ ስም ቀን ቦታ ጠቅሶ የተዘጋጀው በተለምዶ ተዘውትሮ ከማየው ከምሰማው ከማነበው በብርቱ የለያል::ልሌሎቻችንም የአቀራረብ ፈርጅና ፈር የሚቀድ የመስለኛል:: አክብሮቴን ይቀበሉኝ!
  2. ዋናውን ቁም ነገር መርሳት ያለብንም:: አንዲህ ከእግር ጥፍሩ እስከ ራስ ጠጉሩ ቁስል በቁስል የሆነ “ተኛ ሲሉት ለመተኛት ተነስ ሲሉት ለመነሳት ሩጥ ሲሉት ለመሮጥ ይበጃል:: ኣባ ማቲያስን ለዚህ ያበቃቸው ይሃው ስር የሰደደው እሞቀበት የመዋል/ የማምሽት/ የማደር ተስጥዋቸው/ባህርያቸው (attributes)ነው::

  የወያኔን የ”ሹመት ፋይል” ከፈት አድርገን በናየው ብዙ ማትያሶችን እናገኛለን::

  3.ወንጌሉ “Gain The Whole World & Loose Your Soul Mark 8:35-36 “ይላል::

  አቤቱ እንድስራቸው ክፍላቸው!!

 5. ጐ ይ ቶ ም

  July 28, 2013 at 2:49 AM

  ሌላ የአማራ ልቦለድ እንደተለመደው አንድ የትግራይ ተወላጅ ሰው በሃሰት መወንጀል
  የዘወትር ስራቹ ነው.ስለ ትግራይ ሰው በጎብ ታወሩ ወይም ብታሰቡ. ነው የሚገርመው.
  ትግራይ እና አማራ ማለት እስራዓል እና ፍልስትም ማለት ነን.