አረንጓዴው የጀርመን ፓርቲ ኢትዮዽያ ላይ ጠንከር ያለ ውሳኔ አስተላለፈ

DW / የአረንጓዴው ፓርቲ ጉባዔሰሞኑን ከጀርመን ፓርቲዎች አንደኛው የሆነው አረንጓዴው ፓርቲ (Großansicht des Bildes mit der Bildunterschrift) ኢትዮዽያን በተመለከተ ጠንከር ያለ ውሳኔ አስተላልፏል። ፓርቲው ይህንን ውሳኔ ያስተላለፈው በጠቅላላው ጉባዔው ላይ ነው።

በውሳኔው ላይ የታሰሩ የኢትዮዽያ ተቃዋሚዎች በሙሉ በአስቸኳይ እንዲፈቱ ፓርቲው ጠይቋል። የተገደሉ ሰዎችን በተመከተም ነጻ የሆነ የፍርድ ሂደት ተመስርቶ ገዳዮች ለፍርድ መቅረብ እንዳለባቸው አሳስቧል። የታፈነው የኢትዮዽያ ነጻው ፕሬስም ፓርቲው ግልጽ መልዕክት በውሳኔው ላይ እስቀምጧል። አረንጓዴው ፓርቲ ጀርመንም ሆነች ሌሎች ሀገራትና ዓለም ዓቀፍ ተቋማት ለኢትዮዽያው ገዢ ፓርቲ የሚሰጡትን ድጋፍ እንዲቆሙ ጥሪ አቅርቧል። ከበርሊን ይልማ ኃይለ ሚካኤል ዘገባ አለው።

መሳይ መኮንን – ተክሌ የኋላ

አረንጓዴው ፓርቲ በኢትዮዽያ ላይ ያስተላለፈው ውሳኔ

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on November 26, 2010. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.