አሜሪካንን ጠላሁዋት + አሜሪካንን ወደድኩዋት = _____ (ከዳንኤል ገዛኽኝ አትላንታ)

ለኢትዮጲያ የስፖርት እና የባህል ፌዴሬሽን ምስጋና ይግባው እና በአንድነት እያሰባሰበ በየ አመቱ ደስ የሚል አይነት ትዝታ ያለው አጋጣሚ እንድናሳልፍ። በተለያዩ ስቴቶች እንዲሁም በተለያዩ አህጉሮች ከሚገኙ ከናፈቅናቸው…ከናፈቁን ጋርም እንዲሁ ተገናኝተናል። ይህ እንዲሆን ደግሞ ስለሚያደርገን በድጋሚ ፌዴሬሽኑን እናመሰግነዋለን ከነችግሮቹም ቢሆን።

Daniel Gezahegn

Daniel Gezahegn

ዘንድሮ እንዳለፉት አመታት ሁሉ ከሙያ ጉዋደኛዎቻችን ጋር ደስ የሚል አጋጣሚ አሳልፌያለሁ። የሆነው ሆኖ ለዲሞክራሲያዊትዋ ሃገረ-አሜሪካ ምስጋና ይድረሳት። ይህቺ ሃገር ዲሞክራሲያዊት ባትሆን ኖሮ በዲሲ የተመለከትኩት የሰዎች ህይወት እውን ባልሆነ ነበረ። ያም ሆኖ ግን በ ኢኮኖሚ የአለም መሪ በምትባለው በዚህች ሃገር በ አሜሪካ የመንግስትዋ መቀመጫ በሆነችው ግዛት በዋሽንግተን የተመለከትኩት ህይወት በጣም አሳዛኝ እና ስሜት የሚያደፈርስ ሆኖ አግኝቼዋለሁ።

በተለይም ደግሞ የዚህ ጽሁፌ የትኩረት አቅጣጫ የሚሆነው የዋሽንግተኑ ዩ ስትሬት የ ኢትዮጲያውያኑ ኑሮ ልቤን በሃዘን ሞልቶት ሃዘኔን አብዝቶታል በእውነት ውስጤ አልቅሶዋል። እንደ እኔ እሳቤ ነው አካባቢው ከመጨናነቁ የተነሳ ነው መሰል በ ፊደል አልፋ ቤት እና በቁጥሮች የተሰየመ ነው አካባቢው። ከሁሉ ሁሉ ግን 7ስትሬት…9 ስትሬት እንዲሁም ዩ ስትሬት አካባቢ የሚታየው የምሽት ትዕይንት አስገራሚ ነው።

(ቀሪውን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ)

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on July 12, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

One Response to አሜሪካንን ጠላሁዋት + አሜሪካንን ወደድኩዋት = _____ (ከዳንኤል ገዛኽኝ አትላንታ)

  1. ውነቱ

    July 12, 2013 at 2:51 PM

    ለምንድነው ሰው ዝም ሲሉት በዙ ሚለፍልፈው አቶ ዳናል በታም አብዛሃው ቀብሮ በማይትውክብት ኮርብት አንትፉልግ አለ አሉ መነው አንተ እርሳህ የየምነን ስራህን ዝም በለህ ተክምት እባክህ ወንድማችን ሲበዛ ማርም ይመራል እሽ አይ ታጋይ ቻት እንልክለህ ውይ፥