አመፀኛው ነፋስ (በልጅግ ዓሊ)

ኦክቶበር 28  እንደ ሃገሩ አቆጣጠር ጠዋት ጉልበተኛ ነፋስ ከባሕር ተነስቶ በደቡብ እንግሊዝ በኩል አድርጎ እያቆራረጠ ወደ ሰሜን ተፈተለከ። የባሕሩ ሰይጣን የላከውን ጉልበተኛውን ነፋስ የፈራው አዳሜ ፈረንጅ  ሁሉ ተርበትብቶ እኛንም በሬዲዮንና በቴሌቪዚዮን ሲያርበተብተን ሰነበተ።

 

Read story in PDF: አመፀኛው ነፋስ

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on November 1, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

One Response to አመፀኛው ነፋስ (በልጅግ ዓሊ)

 1. andnet berhane

  November 2, 2013 at 11:43 AM

  ሚስትሩ ጥልቅ ነው ስንቱ ይገባው ይሆን? የወቅቱን አውንታ በምን ይረዳ : ሰው በራሱ ላይ የሚፈጥረውን ያልተጠበቀ ከንፋሱ ባልተናነሰ የሚያደርሰው አደጋ የከፋ ነው: ነፋስ በተፈጥሮ ከነስሙ የተሰጠው በመሆኑ ሰውን ግን በአምሳሉ የሁሉም በላይ በማድረግ በቅንነት ለራሱንም በአካባቡው ያሉትን በፍላጎት እንዲተዳደር አምላካዊ መለኮት ተሰጥቶት ነገር:ግን በግፍና በማስገደድ እኔን ተከተል ያንተ የሆነ አስተሳሰብ ተግባሬን አታጋልጥ በመለት ባህራዊ ሰበእነቱን ለመግፈፍ የቻለውን በመግደል በማሰር በማሳደድ ሙከራው በመጠኑ ተሳከም ቢል ሊያስተውለው ያልቻለውና መጭውን በውል ሊገነዘብ ባለመቻሉ ነገርግን ጠብን እንዲያመጣ አውቀህ ከሰነፎችና ካልተማሩ ምርመራ ራቅ
  የጌታም ባርያ ለሰው ሁሉ ገር ለማሥተማር የሚበቃ ለትእግስትም እሚጸና ሊሆን እንጂ ሊጠላ አይገባውም ይላል ጢሞቴዎስ 2 ምእራፍ 2- 24
  እንዲሁም በመራፍ 3 ላይ ያለውን የወቅታዊ ሁነታን በተልይ በሃገራችን ያለውን በግልጽ ያስቀምጣል ንፋሶቹ ተግባርና ስራቸን በግልጽ አስቀምጣል:
  ነገርግን በመጨረሻው ቀን የሚያስጨንቅ ዘመን እንዲመጣ ይህን ቅወቅ:: ሰዎች ራሳቸውን የሚወዱ ይሆናሉኝ ገንዘብን የሚወዱ ጥምክህተኞች:ትእቢተኞች ተሳዳቢዎች ለዋሎጆቻቸው የማይታዘዙ የማያመሰግኑ ቅድስና የሌላቸው ፍቅር የሌላቸው እርቅን የማይሰሙ ሐሜተኞች ራሳቸውን የማይገዙ ጨካኞች መልካም የሆነውን የማይወዱ ከዳተኖች ችኩሎች በትእቢት እተነፉ ከእግዚአብሄር ይልቅ ተድላ የሚወዱ ይሆናሉ የአምልኮት መልክ አላቸው ኃይሉን ግን ክደዋል ከእነዚህም ራቅ:: ጢሜቴዎስ ምእራፍ 3 1-7
  ባጠቃላይ በልጅግ አሊ ያሰፈርከው ጡማር ስነልባዊና ስነ አይሙራዊ ስነ ፍትረትን ያካተለ በመሆኑ በትልቅ ማንበብና መረዳት ያስፈልጋል ከምስጋና ጋር ቀጥልበት