ነፃ የወጣው የኦሮሞ ነፃ አውጪ – ዳኛቸው ቢያድግልኝ

ቀስ በቀስ ደረጃ በደረጃ የሰከነ የሃሳብ እድገት፣ ብስለትና መረዳት ከዘመናት ለውጥ ጋር መሻሻልን መፍጠሩ እውነት ነው። ኢትዮጵያን እንደ ሀገር ለማኖር፣ ይልቁንም ደግሞ በነፃነት ለመኖር ከወራሪዎች ጋር በተደረገ ትግል ሁሉ ኢትዮጵያውያን ከጫፍ እስከ ጫፍ ተንቀሳቅሰዋል። ለዚህ ታሪክ ሥሪት የኦሮሞ ልጆች ያልከፈሉት መስዋዕትነት አልነበረም። ኢትዮጵያን ግብርና መራሽ ኢኮኖሚ እስከዛሬ ካቆያት ደግሞ ያለ ኦሮሞ ኢትዮጵያ የለችም። የዚያኑ ያህል ኢትዮጵያ ምሉዕ የምትሆነው ከየትኛውም ዘር ይፈጠር ሁሉም ኢትዮጵያዊ እኩል ክብር፣ እኩል መብትና ነፃነት ሲኖረው ነው።

Netsa-yewetaw

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on February 3, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

One Response to ነፃ የወጣው የኦሮሞ ነፃ አውጪ – ዳኛቸው ቢያድግልኝ

 1. አባ ጦቢያ

  February 3, 2013 at 6:29 PM

  አንድ ቀላል ስሌት ላስተዋውቋችው. ጃፓን, ጀርመን, እንግሊዝ ባጠቃላይ ያደጉ አገሮች የሚባሉት ያደጉበት ምክንያት አንጎላቸውን በተገቢው ስለተጠቀሙበት ብቻ ነው. እንግዲህ ጃፓኑን ኢትዮጵያዊውያኑም እኩል ሰዎች ከሆኑ ኢትዮጵያ ወደህዋላ የቀረችበት ምክንያት ዜጎቿ አንጎላቸውን መጠቀም ስላቃታቸው ነው. ባጠቃላይ ነጮቹ አይኪው የሚሉት ነገር ያንሰናልም ያለንም አይመልስለኝም. በዚህ ምክንያት ወደ ኢትዮጵያ ጉዳይ ሲገባ ያለው ውሸትና ጥላቻ ሥልጣኔን ያስመልሰዋል. አንድ ምሳሌ ጣል አደርጌ ልሰናበት.

  የኦሮሞ ነገድ በግራኝ ወረራ ተዳክሞ የነበረውን መንግሥተ ኢትዮጵያን በመድፈር የደቡብ ግዛታችንን, እንዲሁም አማራን(ወሎ), ጎጃምን, ጎንደርን ወሮ ነጠቀ. ቴዎድሮስ ወይም ካሥ ኃይሉ ተነስቶ ጋብ ወራሪውን(ጋላውን) ጋብ አደረገል. ምልምሉም ምኒልክ ግዛታችንን ከሞላ ጎደል አስመለሰ. ዘንድሮ ግን ምኒልክንና ቴዎድሮስን ነፍጠኛ ወራሪ ብለው ኦነጉ, ኦብነጉ, ሕወአቱ, ኢሕአድጉና ኢሕአፓው ፈርጀው ይኸው አሁን አገራችን በክልል ተበጣጥሳ, በመገንጠል መብት አሸብርቃና ተንዘላልዝላ አለች.

  ስለዚህ ኢትዮጵያዊያን አገራቸው በሚመለከት ወሸትና ጥላቻ እርስበርሳቸው ስለሚያባላቸው እርባና ሊኖርቸው አልቻለም. አገራቸውን በሚመለከት ደደቦች ናቸው. አገራቸውን አያውቅዋትም. አገራቸውን አይወዱም.

  ኢትዮጵያ ከቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ጋር አብራ ሞታለች. ይህንን አባባሌን ኢትዮጵያንና ሕዝቧን የሚያውቅ ይረዳዋል. የማያውቀው ደደቡ ደግሞ ያልሆንኩትን “ፊውዳል, ባላባት” ይለኛል.