“ትግራይ ከአንድ ፋብሪካ እንደወጣ ሳሙና” አብርሃ ከመቀሌ

ዛሬ አንዴ ታሪክ ያስታወሰኝ አስተያየት አነበብኩ። በ97 ምርጫ ቅስቀሳ ወቅት በአዱስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪ ነበርኩ። በኢህአዳጎችና ቅንጅቶች መካከል የነበረ ክርክር እከታተል ነበር።  የማናቸው ደጋፊ ወይ ተቃዋሚ አልነበርኩም። አንድ ሲኔራችን ነበር። ወደ ዶርማችን እየመጣ ስለነዚህ የቅንጅት መሪዎች መጥፎ ታሪክ ይነግረናል፤ የትግራይ ህዝብ መጥፎ አመለካከት እንዲላቸው ፣ …. ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ…

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on October 30, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

2 Responses to “ትግራይ ከአንድ ፋብሪካ እንደወጣ ሳሙና” አብርሃ ከመቀሌ

 1. andnet berhane

  October 31, 2013 at 11:31 PM

  ውሸት ራስን መካድ ማለት ነው ይህም መነሻው አንድ ግለሰብ ራሱን ማስተዳደር ወም በረራሱ አስተሳሰብ መመራት ሲያቅተው የሚጀምረው ሕመም ሲሆን: አጀማመሩም ያልተባለና ተጨባጭ መረጃ ለማቅረብ የሌለው ለበላዩ በድጎማ እንዲሁም እሱነቱን በማሳት ያልሆኑትን እንድሆኑ እሱም አማራጭ ሳይኖረው በጭፍን ብርልጓም እንድተያዘ ፈረስ (በቅሎ)እንዳይደነብር ሌላ የተለየ ነገር እንዳያይ የሚነዱ ብዙዎች አሉን ከዚህ ያድነን: መጨረሻም የሚታይና አንተም በተግባር አየኸውና ይውትውዘብከው በመሆኑ እነንህን ዘእጎች ከተጫናቸው ግዞታዊ ቀንበር ለማላቀቅ ሞት ብቻ በመሆኑ ለነሱም የያዛቸው የውሸት ነቀርሳ ወደለእላው እንዳይተላለፍ የሚያስችል ማርከሻ መፍጠር የኛ መተባበርና ለአሉበልታው ጆሮ ሳንሰጥ ተግባርና ተግሳጽ የሚሆን መልክት በማስተላለፍ እርምጃችንን በማጠናከር የጀመርነውን ሃገርና ሕዝብን እማዳን ትግላችንን ከዳተኛ የወያነ መሪዎች በሃገርና በህዝብ ላይ የፈጸሙትን ታላቅ ሴራ ባማጋለጥ ለፍርድ ማቅረብ አንዱ ስራችን መሆን አለበት: የወያነ መሪዎች ከታሪክ ለመማር ያልቻሉ ሕሊናቢሶች በመሆናቸው በመረጡት ይወገዳሉ:

 2. 5340 pilots place

  July 18, 2014 at 6:45 AM

  Hey I know this is off topic but I was wondering if you knew of
  any widgets I could add to my blog that automatically
  tweet my newest twitter updates. I’ve been looking for a plug-in like this for quite some time and was hoping maybe you would have
  some experience with something like this. Please let me
  know if you run into anything. I truly enjoy reading your blog
  and I look forward to your new updates.