ትንቢተ ታማኝ – (“መለስ ዜናዊ ቢሞት ለቅሷችንን አስቡት እስኪ?”)

ትንቢተ ታማኝ – መለስ ሲሞት እንዴት እንደሚለቀስ ታማኝ በየነ ከስድስት ወራት በፊት በአትላንታ ንግግር አድርጎ ነበር። እስኪ የታማኝን ንግግር ወደ ኋላ መለስ ብለን እናዳምጥ። በዚህ ንግግር ታማኝ በየነ መለስ ሲሞት፤ ከኮሪያው ፕሬዘዳንት ጋር በማነጻጸር… “መለስ ዜናዊ ቢሞት ለቅሷችንን አስቡት እስኪ?” ሲል ነግሮን ነበር። እስኪ ለትዝታ እንዲሆን ጭምር ወደ ኋላ መለስ ብለን የታማኝን ንግግር እንመልከት።

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on September 1, 2012. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.