ትልቁ ዳቦ ሊጥ ሆነ! (ታደለ መኩሪያ)

በሞያቸው አንቱ የተባሉ፣ በኤቺ አቪ ኤድስ ላይ ብዙ የሠሩ፣ ከቀ ሞው የአሜሪካ ፕሬዘዳንት ጆርጅ ቡሽ አድናቆት የተቸራቸው፤የቀድሞው የጤና ጥበቃ ሚኒስትር፣የዛሬው የትግራይ ሕዝብ ነፃነት ግንባር አባልና የውጪ ጉዳይ ተጠሪ ዶክተር ቴዎድሮስ አድኖም በታሪክ የሚያስወቅሳቸው ሥራ ሰሩ። የጤና ጥበቃ ሚኒስትር በነበሩበት ዘመን እንደዛሬዎቹ በጋንቤላ ኤቺ አቪ አድስ የተሰፋፋው ወንዶች ባለመገረዛቸው፤ ወጣት ሴቶች ወንዝና እንጨት ለቀማ ሲሄዱ በአጋዚ ጦርና በፌደራል ፓሊስ አንዳልተደፈሩ ከቄያቸው ተፈናቅልው በካንፕ ሕዝቡ እንዲኖሩ እንዳልተደረገ ሲነግሩን ፤ ጤፍ የተወደደው የመካከለኛ ገቢ የሚገኘው በማደጉ፤ ስኳር የተወደደው ገበሬ በስኳር ቡና መጠጣት ስለጀመረ የተባሉትን ወያናዊ ፌዞች ሰምተናል። እርሶ ግን ከዚያ ነፃ ነበሩ። ትልቁ-ዳቦ-ሊጥ-ሆነ

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on August 12, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.