ቴዲ አፍሮ ወደ ፍቅር ጉዞ ኮንሰርቱን ትላንት በጊዮን ጀመረ – 10 ሺ በላይ የሙዚቃ አፍቃሪዎች ነበሩ

yefiqr-guzo.fw

ቴዲ አፍሮ ወደ ፍቅር ጉዞ ኮንሰርቱን ትላንት በጊዮን

 

IMG_9558134569640527 April – የአዲስ አበባ የጥቁር ሰዉ ወደ ፍቅር ጉዞ ኮንሰርት ትላንት በአዲስ አበባ ጊዮን በሰላም ተጠናቆአል። በኮንሰርቱ 10 ሺ በላይ የሙዚቃ አፍቃሪዎች ተገኝተው ሲሰሰቱ አምሽተዋል።

ቴዲ አፍሮ ትላንት ቅዳሜ በጊዮን በነበረው በዚህ የሙዚቃ ኮንሰርት በርካታ ተወዳጅ ዘፈኖቹን በመጫወቱ የሙዚቃ አፍቃሪዎቹን አስደስቷል።

ለዳግማ-ተንሳይ በተዘጋጀው በዚህ ደማቅ ኮንሰርት ታዳሚው ህዝብ እጅግ የተደሰተ ሲሆን: በተለይ ጥቁር ሰው በድጋሚ እንዲዘፈን ተጠይቆ ነበር።  በህዝቡ ጥያቄ ጃ ያስተሰርያል እና ጥቁር ሰው በድጋሚ እንዲዘፈን ተደርጓል ቴዲ በዚህ ምሽት ያስተሰርያልን ጨምሮ ከ 22 በላይ ስራዎቹን አቅርቧል ኮንሰርቱ እንደተጠናቀም ህዝቡ በአንድ ላይ ሃገሬን አልረሳም የሚለውን ዜማ እያዜመ ወደየቤቱ አምርቷል

ቴዲ ከመጪው ጁላይ ጀምሮ በአውሮፓና በሰሜን አሜሪካ ተመሳሳይ ኮንሰርት እንደሚሰጥ ለማወቅ ችለናል።  ሳን ሆሴ- ካሊፎርንያ በሚደረገው የሰሜን አሜሪካ ስፖርት ፌዴሬሽን ላይም ስራዎቹን ያቀርባል።

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on April 27, 2014. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

4 Responses to ቴዲ አፍሮ ወደ ፍቅር ጉዞ ኮንሰርቱን ትላንት በጊዮን ጀመረ – 10 ሺ በላይ የሙዚቃ አፍቃሪዎች ነበሩ

 1. Tuffaa bekele.

  April 27, 2014 at 1:47 PM

  Teddy Afro your demonstration is by far bigger than the fake semayawe party opposition ..god bless you and keep you safe from the evil weyane.

  • Kibrom

   April 27, 2014 at 5:59 PM

   Tuffa Bekele is more fake than else because he failed to understand what his own consciousness.

 2. Kibrom

  April 27, 2014 at 5:56 PM

  Well Done Teddy and Love Journey remembering” Tikur Sew” !

 3. TERUBE

  April 29, 2014 at 9:32 AM

  letaseru wegnochachu selfe wetu bilut mayewta hezbe le chfera teglbeto yewtale tadeya edetes egzabher yeqer yelnale?