ቴዲ አፍሮና የቢራው ፖለቲካ (ክንፉ አሰፋ)

Teddy Afro with guitarist

Teddy Afro on the stage

አጼ ምኒሊክ ኢትዮጵያን አንድ ለማድረግ ያከሄዱት ጦርነት “ቅዱስ ጦርነት ነው” ወይንም “አይደለም” የሚለውን ሙግት ለግዜው ወደጎን እንተወው። ምክንያቱም የዚህ ውይይት ውጤጥ የኦሮሞ ህዝብ አሁን ላለበት ችግር የሚፈይደው አንዳች ነገር የለም። የህሊና አይኖቹን ክፍት አድርጎ ለሚመለከት ሁሉ፤ የዛሬው የኦሮሞ ህዝብ ችግር የበዴሌ ቢራን ከመጠጣት እና ካለመጠጣት የላቀ ነው። ለነገሩ እንጂ 90 በመቶ የሚሆነው የኦሮሞ ህዝብ የሚተዳደረው በግብርና፤ ኑሮውም ከእጅ ወደ አፍ በመሆኑ የበደሌ ቢራን የመጠጣት አቅሙም ሆነ እድሉ የለውም። የዚህ ዘመቻ መሪ ተዋንያን የሆነው ጃዋር መሃመድ እንደነገረን ከሆነ ደግሞ 90 በመቶው የኦሮሞ ህዝብ የሙስሊም እምነት ተከታይ ነው። በሙስሊም አልኮል “ሃራም” ነው።

ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ…

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on January 1, 2014. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

7 Responses to ቴዲ አፍሮና የቢራው ፖለቲካ (ክንፉ አሰፋ)

 1. Pingback: ቴዲ አፍሮና የቢራው ፖለቲካ (ክንፉ አሰፋ) - EthioExplorer.com | EthioExplorer.com

 2. ብእርሕኣኝ

  January 1, 2014 at 9:53 AM

  I am not sure if the minilik II statue moved from the original place.

 3. Aboma

  January 1, 2014 at 10:31 AM

  You are right 90 percent of Oromo population are not drunkards, prostitutes and thieves. They are Farmers. You know what I mean.

 4. በለው

  January 1, 2014 at 3:52 PM

  ጥሩ ነገር ትጣፈ
  ነገር ግን ለምን ዮሃኒስ ከተዎድሮስ ቀደሙ

 5. Mike

  January 3, 2014 at 5:57 AM

  Correction: The Industrial Revolution was in 18C not in 17C.

 6. mamit

  January 3, 2014 at 6:14 PM

  betam yasazenal….egzer yewredelat le ethiopia….comment- i tot atse tewodros came bf yohannes…..and @ aboma….yehen eko newe tsehafiew eyawegeze yalew jal….degami tesasataleh ende??…ere selefetereh 21st century nen…rasehen keyer..ayawatahem

 7. mimi k

  January 4, 2014 at 11:59 AM

  ክንፉ በጣም ጥሩ አርገህ ነው የገለጽከው፡ ጃዋር ግን ወገኖቹን ወያኔ ቀን ተሌት አስሮ እየቀጠቀጠለት፡ ያንን መታገል ትቶ እኛን መታገሉ ማለትም ለእነሱ ጥብቅና የምንቆመውን ማጥቃቱ የተራ መጃጃል ሳይሆን ከሁዋላው ሆኖ ጃስ የሚለው ሀይል ያለ ይመስለኛል ጥናት መደረግ ያለበት እና መወገዝ ያለበት ይህ አካሄዱ ነው፡፡ ለራሱ ፓለቲካ ስምረት ሲል ወገኖቹን ሊያስጨርስ የተንሳ መንፈስ ይመስላል፡፡ ብቻ አንተ ጥሩ አርገህ ስለገለጥከው ኮርቼብሃለሁ፡፡ ጃዋር የቴዲ ኮንሰርት ስሙ የፍቅር ጉዞ ሲሆን ያንተን ደሞ የጆነሳይት ወይም የማጫረስ ጉዞ መሆኑ ነው ያሳዝናል–