ታማኝ በየነ እና ቴዲ አፍሮ ከአመታት በኋላ መድረክ ላይ ተገናኙ

EMF – … “ጥቁር ሰው” በድጋሚ ሲዘፈን ሌላ የሚያስጮህ ነገር እንደሚመጣ ያልጠበቀው የአውሮፓ ታዳሚ፤ ጉሮሮው እስኪነቃ እንደገና ጮኸ። ታዳሚው ከፊት ወንበር ላይ በVIP ላይ ታማኝ በየነ መቀመጡንም ሆነ፤ በስፍራው መገኘቱን አያውቅም። …እንዲህም ሆነ። (ሙሉውን ዜና ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ)tamagn and teddy afro

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on August 7, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

3 Responses to ታማኝ በየነ እና ቴዲ አፍሮ ከአመታት በኋላ መድረክ ላይ ተገናኙ

 1. eden

  August 7, 2013 at 5:55 PM

  wow betam dese yelale enwedacuhalen meret y ethiopia gegenoce ande ethiopia

 2. Dawit

  August 8, 2013 at 12:57 AM

  Tedy Afro is a hero ,a best singer,a poet,a writer who is very brilliant who truly love Ethiopia and the people who do not take almoudins blood money and very proude man who doesn’t give his hand for weyane.we love u teddy Afro good Job as usual.

 3. yared

  August 12, 2013 at 8:03 AM

  “’ ለምን ይጋነናል (ይዋሻል)’’
  አቶ ዳዊት ከአትላንታ ድረስ የፃፉት እኛው እዚህ አመስተርዳም ያለነው ይታዘቡኛል ብለው አያስቡም ?! ታማኝ እንደማንያውም ዜጋ መድረክ ላይ ወቶ መደነስ ይችላል እርሶ እንደሚሉት ግን እንደዚ የተጋነነ ነገር አልነበረም ::
  በወቅቱም ታማኝ እንደማንኛውም ታዳሚ መድረክ ላይ ወቶ ትንሽ ደንሷል :: ነገር ግን በቦታው ለይ የVIP ቦታ አልነበረም ታማኝ የነበረው ከ Dj ጀርባ ነበር ; ምንም አይነት ባንዲራ የቴዲ ስራ አስኪያጆች ለታማኝ አልተበረከተለትም :: ከታዳሚዎች መካከል ታማኝ ከአንዲት ልጅ ነው ባንዲራ የተቀበለው በወቅቱም ታማኝ መድረክ ላይ ለመውጣት ፍላጎት አልነበረውም ነገር ግን በሰዎች ጉትጎታ ባንዲራውን (የአንገት ሻርብ ) ይዞ በአለቀ ሰዓት ወደመድርክ እንዲወጣ ተደርጉኃል በቦታው የነበርን እንመሰክራለን በቦታው እስከተመለከትንው ድረስ አንድም ያለቀሰ ሰው አልነበረም ፤ሁሉም እንደውሉም ዘፈን በደስታ እንደተለመደው ሲዘል ነበር :: ለምን ይዋሻል !!!